አሸባሪውንና ወራሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው ትግል ወጣቶች ከፍተኛ ጀብዱ እየፈጸሙ መሆኑን የሰሜን ወሎ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ወልደትንሳኤ መኮንን አሸባሪው ትህነግ በዞኑ ያደረሰውን ጉዳት እና ሕዝቡ እያደረገ ያለውን ተጋድሎ በተመለከተ ከአሚኮ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ጥቅምት...
ወራሪው እና አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሀራ ገበያ ከተማ አስተዳደር ያደረሰው ጥፋት ለሕዝብ ያለውን ጥላቻ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወራሪው እና አሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ በፈጸመበት የሀራ ገበያ ከተማ አስተዳደር የንጹሐንን ሕይወት ቀጥፏል፤ ንብረት አውድሟል፤ ዝርፊያ ፈጽሟል፡፡
ከከተማ አስተዳደሩ 15 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት የሀብሩ ወረዳ ቁጥር 24...
አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ከእያንዳንዱ የቤተሰብ አባላት ወደ ጦርነት በግዴታ እንዲገቡ እያደረገ እንደሚገኝ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ)እጃቸውን ከሰጡት የአሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን አባላት ውስጥ ጎይቶም ሀዱሽ አንዱ ነው፡፡ የእንዳባጉና ወረዳ ነዋሪ ነው፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ባደራጃቸው ካድሬዎች ከሰፈር ታፍሶ ወደ ጦርነት እንደተማገደ ነው የገለጸው፡፡...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከምድረገጽ እስኪጠፋ ትግላቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በወልቃይት ጠገዴ የከፋኝ መሥራች አባላት...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የዘመናት ምኞቱን ለማሳካት ሐምሌ 1972 ዓ.ም በካቦ እና በታንኳ ተከዜን መሻገር ጀመረ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ትግላቸውን ጀመሩ፣ ካቦውንም በጠሱ፣ ታንኳዋንም ከጥቅም...
ትግላችን ፍትሐዊ ነውና ኢትዮጵያ ማሸነፏን ትቀጥላለች!
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ያስተላለፈው ዕለታዊ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።
አሸባሪው ትህነግ የጭፍጨፋና ውድመት ዓላማውን አንግቦ እግሩ በመራው ሁሉ በአማራ እና አፋር ክልሎች ላይ ወረራ ላይ ነው።
አሸባሪው የትህነግ ኃይል በገባበት መስመር ሁሉ በጀግናው...








