❝ሀገራችን የገጠማትን የህልውና ፈተናና የህዳሴ ግድባችንን በድል አጠናቀን የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን❞ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ በርሚንግሃም እና ኮቨንተሪ ከተሞች ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ድጋፍ የማሳበሰቢያ መርኃግብር ተካሂዷል።
ኢትዮጵያን ለማዳን የሚደረገውን የህልውና ዘመቻ እንደሚደግፉ በበርሚንግሃም እና ኮቨንተሪ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ገልጸዋል።
ለህዳሴ ግድብ የሚያደርጉትን...
ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱ ቡድኖችን ለማጥፋት በሚደረገው የህልውና ትግል ውስጥ የንግድ ሥርዓቱን የሚያዛቡ ችግሮችን በጋራ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በዋጋ ንረትና በኢኮኖሚ አሻጥር፣ በሕገ ወጥ ንግድ፣ ኮንትሮባንድ፣ በምርት ጥራትና ደኅንነትን በተመለከተ ከአስመጪዎች፣ አምራቾችና ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው።
በኢኮኖሚ ዘርፉ ባለድርሻ አካላት ወደ ጦርነት ግንባር...
በአውስትራሊያ ሜልቦርን የሚኖሩ የደሴ ከተማ እና አካባቢው ተወላጆች ለተፈናቃይ ወገኖች ከ330 ሺህ ብር በላይ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች በርካቶችን ገድሏል፣ ሕጻናትንና ሴቶችን ደፍሯል፣ አፈናቅሏል፣ የግልና መንግሥት ንብረቶችን ዘርፏል፣ አውድሟል።
አሸባሪው ቡድን ከቤት ንብረታቸው ያፈናቀላቸውን ወገኖች የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ እንዲያገኙ ለማድረግ እየተሠራ...
❝ጊዜው ያለንን ሁሉ ለህልውናችን ስንል የምናበረክትበት ነው❞ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ባወጡት መረጃ ❝ጊዜው ያለንን ሁሉ ለህልውናችን ስንል የምናበረክትበት ነው❞ ብለዋል።
አቶ ግዛቸው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያወጡት መረጃ ቀጥሎ ቀርቧል:-
ጊዜው ያለንን ሁሉ ለህልውናችን...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሕልውና ዘመቻ ላይ ላሉ የመከላከያ ሠራዊትና ከየክልሉ ለተውጣጡ ልዩ ኀይሎችና በጦርነቱ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአጭር ጊዜ እንዲወገድ ባንኩ የሀገር ባለውለታነቱንና አለኝታነቱን አስጠብቆ እንደሚቀጥል የባንኩ ፕሬዚደንት አቤ ሳኖ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀገር ሰላም ስትሆን የልማት ፈርጥ ፣ ሀገር በወንበዴዎች...








