የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የአማራ ባለሀብቶች ከአፋር ህዝብ ጎን ስለቆሙ ምስጋና አቀረቡ።

አዲስ አበባ፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መስተዳድር አወል አርባ የአማራ ባለሀብቶች ከአፋር ህዝብ ጎን መቆማቸውን ምስጋና በማቅረብ የባንዳው የትህነግ ቡድን ወረራ ማንነቱን በግልፅ ያሳየ ነው ብለዋል። ጥላቻውን ማኒፌስቶው ላይ በግልፅ ያስቀመጠ፣ የአማራውም፣ የአፋሩም፣ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን...

በአጣዬ ከተማ ተከስቶ በነበረው የጸጥታ ችግር ቤታቸው ለተቃጠለባቸው 64 አባውራዎች የመኖሪያ ቤት ርክክብ ተደረገላቸው።

ደብረብርሃን፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማዋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች እንዲቋቋሙ አሁንም ቤት የመገንባቱ ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር አስታውቋል። በ8 ብሎክ የተገነቡ 64 የመኖሪያ ቤቶች ናቸው ለነዋሪዎች የተላለፉት። ቤት ንብረታቸው የወደመባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም...

ለአፋር ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ እና ሕዝባዊ ሠራዊት እንዲሁም ለአፋር ተፈናቃይ ወገኖች የ150 ሚሊዮን ብር...

አዲስ አበባ፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተለያዩ ባለሀብቶች አሸባሪው የትህነግ ቡድን ሀገርን ለማፍረስ በአፋር ክልል ያደረገውን ወረራ በመመከት ላይ ለሚገኘው የአፋር ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻና ሕዝባዊ ሠራዊት እንዲሁም ለተፈናቃይ ወገኖች የ150 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉንም...

ከመስከረም 3 እስከ 15 /2014 ዓ.ም ኢትዮጵያ ላይ በዓለም አቀፍ እና በሀገር ውስጥ የተጣመሩ...

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 5 ሚሊዮን ወጣቶች የሚሳተፉበት “ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተመንግሥት“ በሚል መሪ መልዕክት የወጣቶች ንቅናቄ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ዩዝ ኢንፓወርመንት ማኅበር እና ሀገር አቀፍ የወጣቶች ንቅናቄ አሰተባባሪ ዓለማየሁ...

የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ እንደ ንሥር የጠላትን እንቅስቃሴ እየተከታተለ ነው።

ሁመራ: ጳጉሜን 02/2013ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ትህነግ ለዓመታት ተጨቁኖ የነበረው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ጠላቱን ለመደመሰስ ዕድል አግኝቷል። አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ጽንሰቱ፣ ውልደቱም ሆነ እድገቱ በተንኮል የተተበተበ መሆኑ አሳፋሪ ውድቀት እንዲከናነብ አድርጎታል። መዋቅራዊ ሽብር እየፈጸመ ሀገርን...