በስዊድን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ29 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ...

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ዜጎችን ገድሏል፣ አፈናቅሏል፣ ሃብት ዘርፏል ብሎም አውድሟል፡፡ የአማራ ክልል መንግሥት ተፈናቃዮችን ለማቋቋም በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ድጋፍ...

“አሸባሪውና ወራሪውን የትህነግ ቡድን አጥፍቶ የሕዝብን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ሰልጥኖ እና ታጥቆ መሰለፍ ያስፈልጋል”...

ሁመራ: ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳደር ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ የአማራ ልዩ ኀይል ምልምል ሰልጣኞችን ወደ ማሰልጠኛ ልኳል። በመርኃግብሩ የተገኙት የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ እና የሰላምና ደኅንነት መምሪያ ኀላፊ ኮሎኔል ደመቀ...

በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለህልውና ዘመቻው ከ14 ሽህ ዶላር በላይ ድጋፍ...

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) “አማራን እናድን ኢትዮጵያን እንታደግ በቅድስት እስራኤል” በሚል መሪ መልዕክት በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ገቢ ማሰባሰቢያ አካሂደዋል፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተውን ወረራ ለመመከት የሚደረገውን የሕልውና ዘመቻ ለመደገፍ በእስራኤል...

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የአማራ ባለሀብቶች ከአፋር ህዝብ ጎን ስለቆሙ ምስጋና አቀረቡ።

አዲስ አበባ፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መስተዳድር አወል አርባ የአማራ ባለሀብቶች ከአፋር ህዝብ ጎን መቆማቸውን ምስጋና በማቅረብ የባንዳው የትህነግ ቡድን ወረራ ማንነቱን በግልፅ ያሳየ ነው ብለዋል። ጥላቻውን ማኒፌስቶው ላይ በግልፅ ያስቀመጠ፣ የአማራውም፣ የአፋሩም፣ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን...

በአጣዬ ከተማ ተከስቶ በነበረው የጸጥታ ችግር ቤታቸው ለተቃጠለባቸው 64 አባውራዎች የመኖሪያ ቤት ርክክብ ተደረገላቸው።

ደብረብርሃን፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማዋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች እንዲቋቋሙ አሁንም ቤት የመገንባቱ ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር አስታውቋል። በ8 ብሎክ የተገነቡ 64 የመኖሪያ ቤቶች ናቸው ለነዋሪዎች የተላለፉት። ቤት ንብረታቸው የወደመባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም...