❝አሸባሪው ትህነግ የኢትዮጵያ ጠላቶች በአምሳያቸው ጠፍጥፈው ያበጁት ቡድን ነው❞ ዶክተር የሻምበል አጉማስ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የሌላን የማይሹ፣ የራሳቸውን የማያሸሹ ቢሆኑም ጠላቶቻቸው ግን ከዚህ በተቃራኒው የቆሙ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ጥንተ ጠላቶች በኢትዮጵያውያን ልዩ ባህል፣ ወግና እምነት ቅናት የተጠናወታቸው፣ በእምቅ የተፈጥሮ ሃብቷ አፍቅሮተ...

የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የ 11 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡

  አዲስ አበባ: ጳጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስቴር የሕግ ተገዥነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዘመዴ ተፈራና የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዋና ዳሬክተር ገረመው ገርጂ በመከላከያ ሚኒስቴር በመገኘት አስረክበዋል፡፡ ተቋማቱን በመወከል...

ኮሚሽኑ ከትግራይ ክልል ወጥተው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች በጦርነት መሳተፋቸውን ገለጸ።

ጷጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) ከትግራይ ክልል ወጥተው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በጦርነት መሳተፋቸውን ባወጣው መግለጫ አመለከተ። ዩኤንኤችሲአር ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የሚገኙና ድጋፍ...

ከተለያዩ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ጳጉሜን 02/2013ዓ.ም (አሚኮ) በጎ ፈቃደኛ የወሎ ተወላጆች ያዘጋጁት ይህ መርኃ ግብር አሸባሪው ትህነግ ሰሜን ወሎን በመውረር ያፈናቀላቸው ዜጎችን ለመርዳት ያለመ እንደሆነ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ስትራቴጅክ ጉዳዮች ጥናት ተቋም ዋና ዳይሬክተር አቶ ዩሐንስ ቧያለው አሸባሪው...

“አረመኔውና ጨፍጫፊው ትህነግ በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ በርካታ ንፁሃንን ጨፍጭፏል”...

የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት። "የጀግኖቻችንን የተቀናጄ ጥቃት ሲቀምስ፣ በየጫካው እየተፋለሙት ያሉትን ጀግኖችን መቋቋም ያልቻለው ወራሪ በየቤታቸው የነበሩ አዛውንቶችን፣ ህፃናትንና እናቶችን በያሉበት መንደርና...