“በጀግንነት ረገድ ያካበትነውን ወረት ለችግር ማለፊያ፣ ለውጤት ማትረፊያ፣ ለላቀ ማሸነፊያ አቅም እንዲሆነን በጥበብ ልንጠቀምበት...
አዲስ አበባ፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጀግንነት ረገድ ያካበትነውን ወረት ለችግር ማለፊያ፣ ለውጤት ማትረፊያ፣ ለላቀ ማሸነፊያ አቅም እንዲሆነን በጥበብ ልንጠቀምበት ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ለመከላከያ ሠራዊት ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) የሥራ ኀላፊዎችና አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ16 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል።
በዚህ ወቅት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው መከላከያ ሠራዊቱ...
ኮሚሽኑ ከ4 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች አስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ለማቅረብ ሁሉም እንዲረባረብ የአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትናና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ጥሪ...
“ሕብረብሔራዊ አንድነታችን በማጠናከር ጠላቶቻችንን በማሳፈር እንደ አደዋ አባቶቻችን ድል እንቀናጃለን” አቶ አደም ፋራህ የፌዴሬሽን...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ_ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ለረጅም ዘመናት ተጋምደውና ተዋደው፣ ተደጋግፈውና ተዋሕደው የኖሩ ናቸው ብለዋል። የአብሮነት ቆይታቸው በባህል፣...
በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለወገን ጦር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን አሜሪካ በኬንታኪ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሠራዊት፣ ለልዩ ኃይል፣ለሚሊሻና ፋኖ ከ536 ሺህ ብር በላይ የሚገመቱ የሕክምና ቁሳቁስ ነው ድጋፍ ያደረጉት።
በሰሜን አሜሪካ በኬንታኪ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን...








