ትናንት አሸባሪውና ወራሪውን ትህነግ ለማስወገድ የአማራው ደም ደሜ ነው፤ የኦሮሞው ደም ደሜ ነው ብለን...
መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችና ሌሎች የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በደቡብ ጎንደርና በሰሜን ወሎ ዞኖች ያወደመውን እና የዘረፈውን ንብረት ተመልክተዋል።
የኦሮሞ ብሮድካስት ኔትወርክ (ኦቢኤን) ዋና ሥራ አስኪያጅ ዝናቡ...
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት የሀገር ባለውለታዎች የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በቀጣዩ ቅዳሜ በሚያካሂደው የ2013 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ ሥነ-ስርዓት ለሁለት እውቅ የሀገር ባለውለታዎች ማለትም፡
በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብት መከበር፣ ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ብሎም ለፍትሕና እኩልነት መከበር ከፍተኛ አስተዋጽኦ...
“አሸባሪውና ወራሪው ቡድን ይቀበራል፤ በዙሪያውም ያሉት ተልዕኮ ፈፃሚዎች እንደሚያፍሩ አትጠራጠሩ” ግንባር የሚመሩ የጦር መኮንኖች
መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሚዲያዎች፣ ተቋማት ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች እንዲሁም ሌሎች የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በደቡብ ጎንደርና በስሜን ወሎ ዞኖች ያወደመውንና የዘረፈውን ንብረት ተመልክተዋል።
የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር...
የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድንን በመደምሰስ ወርቃማ ድል እየተጎናጸፉ መሆኑን የአማራ ክልል ልዩ ኃይል የመቅደላ...
መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጋሸና ግንባር የሚገኙ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አባላት በጠላት ላይ የላቀ የበላይነት እያገኙ እንደሆነ አባላቱና መሪዎቹ ተናግረዋል።
ሳጅን ካሳዬ ወርቁ በጋይንት ግንባር ያለው የአማራ ልዩ ኃይል ተጋድሎ አኩሪ እንደነበረ ተናግሯል። ልዩ...
❝የኢትዮጵያን ሕልውና ለማስጠበቅ ቆርጠን ተነስተናል❞ ለመከላከያ ሠራዊት የተመዘገቡ የሁመራ ከተማ ወጣቶች
ሁመራ፡ መስከረም 06/2014 (አሚኮ) ኢትዮጵያ ያጋጠማትን የህልውና ፈተና ለመቀልበስና ለሀገራቸው ዘብ ለመቆም ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የሚኖሩ ወጣቶችም የመከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል ተመዝግበዋል።
ወጣት ወንድም ድረስ እና ምስጋናው እንየው...








