የበጋ መስኖ እርሻ የደቡብ ወሎ ዞን አርሶ አደሮችን ሕይወት እና ኑሮ እየቀየረ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የበጋ ስንዴ እርሻ ሥራ አስጀምሯል። ሥራው የተጀመረው በጎለልሻ መስኖ ልማት ላይ ሲኾን የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን፣...
የሰብዓዊ መብት አያያዝ እና የማኅበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ዘዴን የተመለከተ ሥልጠና በደብረ ብርሃን ከተማ...
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በሰብዓዊ መብት አያያዝ እና በማኅበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ዘዴዎች ዙሪያ በደብረ ብርሃን ከተማ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡
የአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ...
የገጠር ትራንስፎርሜሽን ላይ መሪዎች በትኩረት መሥራት አለባቸው።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለደብረ ብርሃን ከተማ እና ለሰሜን ሸዋ ዞን መካከለኛ መሪዎች "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ሲሰጥ የቆየው 3ኛው ዙር ሥልጠና ተጠናቅቋል።
በግብርና እና ገጠር ትራንስፎርሜሽን፣ በኢንዱስትሪ ልማት፣...
ጤናማ እና አምራች ዜጋ በመፍጠር ሂደት ሁሉም ንቁ ተሳትፎ ሊያደርግ እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማሥጀመሪያ መርሐ ግብር በሐዋሳ ከተማ ተካሂዷል።
ነርቭን በማጥቃት ሕጻናትን ለአካል ጉዳት የሚዳርገው የፖሊዮ ቫይረስ ትልቁ እና አንዱ የዓለም አጀንዳ ነው። እንደ ዘርፉ ባለሙያዎች...
ቅንጅታዊ አሠራርን ማጠናከር እና የአፈጻጸም ብቃትን ማሳደግ ከመሪዎች ይጠበቃል።
ጎንደር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፤ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ3ኛ ዙር የመካከለኛ እና የጀማሪ መሪዎች ሥልጠና ተጠናቅቋል።
በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የማዕከላዊ ጎንደር...








