“ታላቁ ጉልበታችን ኢትዮጵያዊ አንድነታችን ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት። አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ በፈጸመው ወረራ እና በከፈተው ጦርነት ማሸነፍ እንደማይችል አሳምሮ ይገነዘባል፡፡ በለኮሰው ጦርነት...

ኤጀንሲው በሀገር ደኅንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትሉና ያልተፈቀዱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን መያዙን ገለጸ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር ደኅንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ ያልተፈቀዱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የቴሌኮም ማጭበርበሪያ /ፍራዉድ/ መሳሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ መያዙን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ገለጸ። ኤጀንሲዉ በ2013...

❝ደጎች ለልጆች እንጎቻ ይሰጣሉ፣ ክፉዎች ለመሞቻቸው ቦንብ ያስቀምጣሉ❞

ደባርቅ: መስከረም 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አዝናባቸዋለች፣ አፍራባቸዋለች፣ የኢትዮጵያዊነት ክብር፣ የኢትዮጵያዊነት ፍቅር፣ የኢትዮጵያን ምስጢር አያውቁምና ኢትዮጵያውያንን በደሉ፣ አንድነትን ደብቀው መለያያ ፈልገው ከፋፈሉ፣ ከኢትዮጵያ ጠላቶች በጋራ አበሩ፣ ኢትዮጵያን ለሚወጓት መንገድ መሩ፣ ከጠላቶቿ ጋር ጦር ሰደሩ። ኢትዮጵያ...

ወልቃይት ጠገዴ ለጠላት ምኅረት የላትም፡፡

ሁመራ፡ መስከረም 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ አማራ በእሳት ተፈትኖ የወጣ ሕዝብ ነው፡፡ በማኅበራዊ መስተጋብሩ ውስጣዊ አንድነቱን አጠናክሮ በመደራጀት ማንነቱን ለማስከበር ጠላቱን ለዓመታት ታግሏል፤ በጠላት ላይ ድል ያላስመዘገበበት አውደ ውጊያ የለም፡፡ ለዚህም ከ1972 ዓ.ም...

❝የኢትዮጵያን ህልውና ለማስከበር የሀገር ዋልታና መከታ የሆነውን መከላከያ ሠራዊት ተቀላቅለናል❞ መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተሸኙ...

ገንዳ ውኃ: መስከረም 09/2014 ዓ.ም(አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪውን ትህነግ በመደምሰስ የኢትዮጵያን ህልውና እንደሚያረጋግጡ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመከላከያ ሠራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች ተናግረዋል። የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን እና የሱ ተቀጽላና ተላላኪ የጥፋት ቡድንን በመደምሰስ የኢትዮጵያን ህልውና ለማስከበር የሀገር...