❝አባት እና እናታችን ወታደር ሆነን የሀገራችንን ዳር ድንበር እንድናስከብር መርቀውና አበረታተው ነው የሸኙን❞ የሀገር...

ደብረ ታቦር: መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድንና ጀሌዎቹን ለመደምሰስ የደቡብ ጎንደር ዞን ወጣቶች በነቂስ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ተቀላቅለዋል። ወጣቶቹ ዛሬ በደብረ ታቦር ከተማ አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። ሠራዊቱን ከሚቀላቀሉት መካከል የአንድ ቤተሰብ ወንድማማች ይገኙበታል። ወንድማማቾቹ በጋራ...

አሸባሪው የትህነግ ቡድን የፈጸማቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ጥናት በተለያዩ ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ...

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን በፈጸመው ወረራ በበርካታ አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ፈጽሟል፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን አካባቢዎች የፈጸመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሚመለከት ጥናት አካሂዷል፡፡ በጥናቱ...

የጎንደር ከተማ በጎፈቃደኛ ወጣቶች ለህልውና ዘመቻው የገቢ ማሰባሰብ መርሃ ግብር እያካሄዱ ነው።

ጎንደር፡ መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ በጎፈቃደኛ ወጣቶች እያካሄዱት ያለው የገቢ ማሰባሰብ ሥራ እስከ መጭው እሁድ የሚቆይ እንደሆነ ነው የተገለጸው፡፡ መስከረም 10 የተጀመረው የገቢ ማሰባሰብ መርሃ ግብር በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ የሚውል...

የህልውና ዘመቻዉ በሚጠይቀው መጠን በቂ ሃብት እየተሰበሰበ አለመሆኑን የአማራ ክልል ሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ የህልውና ዘመቻው በሚጠይቀው ልክ እና ተፈናቃዮችን ለማቋቋም የሚያስችል ሃብት እየተሰበሰበ አለመሆኑን ዛሬ እያካሄደ በሚገኘው ውይይት አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ምክትል ርእስ መሥተዳድር ፋንታ ማንደፍሮ (ዶ.ር)...

“እናንተ ከአማራ አብራክ የወጣችሁ የደቡብ ጎንደር ዞን ምልምል ወታደሮች የዞኑን ሕዝብ ታሪክ የሚመጥን ገድል...

ደብረታቦር፡ መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ተብሎ የሚነገርላት በምክንያት ነው። ኢትዮጵያ ሚሊዮኖች ታማኝና ቆራጥ ልጆች እያሏት ባንዳና ባዳ እንደተመኘው የሚቀልድባት ሀገር አይደለችም። ሊያፈራርሷት ቢሞክሩም በጀግኖች ልጆቿ ክንድ ራሳቸው ይፈርሳሉ...