❝የዚያን የውሸት ቋት የትህነግን ነገር ፣ ሰው ዝም ይበልና ዛሪማ ይመስክር❞

መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ❝እናንት የትግራይ ልጆች ሆይ ድል ያለው ከእኛ ጋር ነው፣ የሚያሸነፍን የለም፣ የሚገፋን አይገኝም፣ መዳረሻችን አራት ኪሎ፣ ስልጣኑም የእኛ ነው፣ ደባርቅን ይዘናታል፣ ደባትን ተቆጣጥረናታል፣ ጎንደር እየደረስን ነው❞ እያለ የሕልም...

በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል መንግሥት በኀላፊነት ስሜት የሚያካሂደው የሰብዓዊ ድጋፍ ጥረት እውነቱ ሊሸፈን እንደማይገባ ምክትል...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን 76ተኛ የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ ለመሳተፍ ኒዮርክ አሜሪካ የገቡ ሲሆን፤ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ...

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ብሔራዊ የደኅንነት ስጋቶችን በማስቀረት በኩል ስኬታማ ሥራዎች ማከናወኑን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በ2013 ዓ.ም በሀገር አንድነትና ህልውና ላይ የተደቀኑ ብሔራዊ የደኅንነት ስጋቶችን አስቀድሞ በማምከን በኩል ስኬታማ ሥራዎች ማከናወኑን  ገልጿል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በ2013 የሥራ ዘመን የማጠቃለያ...

የዘንድሮው የመስቀል በዓል ሲከበር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍና በማሰብ ሊሆን እንደሚገባው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን...

አዲስ አበባ፡ መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የዘንድሮውን የመስቀል በዓል በስኬት ለማክበር ዝግጅት ማድረጓን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስታውቃለች፡፡ የዘንድሮው የመስቀል በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት እንደሚከበር ቤተክርስቲያኗ የጠቅላይ ቤተክህነት ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሊቀ አዕላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን...

የሁለት ዘረኞች ወግ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ አፍሪካን አላፈርስም---ናሽናል ፓርቲ (አፓርታይድ) ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ---ትህነግ (ብሔር-አፓርት) ለ 46 ዓመታት ፓርቲያቸው ከያዘው ስልጣን ሲወርድ ጥቁር የሚገዛት ደቡብ አፍሪካ ትፍረስ አላሉም፤ በቀላሉ ማፍረስ እየቻሉ፡፡ እስረኛየ የነበረው ጥቁሩ ማንዴላ ከሚያስተዳድረኝ ጫካ...