የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ እና የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ።
የማእረግ አሰጣጥ መርኃ ግብሩም የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ተፈናቃዮቹ በሚገኙበት...
“የእነሱ ትልቁ ኀይል ዘር ሲሆን የእኛ ትልቁ ሞተራችን ኢትጵያዊነት ነው…” የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሌተናል ጄኔራል አበባው ታደሰ አሸባሪው ትህነግ ከጦርነቱ በፊት የእሱን ጥቅም በኢትዮጵያ ላይ መጫን የሚያስችል ምቹ ሁኔታ ካለ አብሮ ለመሥራትና የኢትዮጵያን ሕዝብና መንግሥት...
የመስቀል በዓልን አስመልክቶ የጎንደር ከተማ አስተዳደር እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሥራ ኀላፊዎች ለህልውና ዘመቻው የገንዘብ...
ጎንደር፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሥራ ኀላፊዎች ለህልውና ዘመቻው የሚሆን ገንዘብ ለማሰባሰብ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ የንግድ ተቋማት በመዘዋወር እንኳን አደረሳችሁ እያሉ ነው።
የህልውና ዘመቻውን በሁሉም ዘርፍ ማጠናከርን ዓላማ ያደረገው...








