ለዘማች ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ለማሟላት ትኩረት ሠጥቶ እየሠራ መሆኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን የከፈተውን ወረራ ለመመከት በሚደረገው የህልውና ዘመቻ በርካታ የሚሊሻ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት ዘመቻውን ተቀላቅለዋል፡፡ በግንባር የተሰለፈው የፀጥታ ኀይል የሽብርተኛው ትህነግን ወራሪ ቡድን በመደምሰስ ሀገርን ከብተና...
“ኢትዮጵያን በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የሚያስችል ሙሉ ዝግጁነት አለን” የኢትዮጵያ አየር ኀይል ዋና አዛዥ ሜ/ጀ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2014 (አሚኮ) በኢትዮጵያ አየር ኃይል የመቆያ ጊዜያቸውን የሸፈኑና የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ለነበራቸው ከፍተኛ መኮንኖች፣ መስመራዊ መኮንኖችና ለባለ ሌላ ማዕረግተኞች የማዕረግ ማልበስ ሥነ ስርዓት ተከናወኗል።
የኢትዮጵያ አየር ኀይል ዋና አዛዥ ሜ/ጄ ይልማ መረዳሳ አየር...
ኢትዮጵያዊትና ኤርትራዊ ሙሽሮች 10 ሺህ ዶላር የሰርግ ወጪያቸውን ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ለገሱ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊቷ ሙሽሪት ብዙዓለም ተገኔ እና ኤርትራዊው ሙሽራ ዳንኤል ባህታ 10 ሺህ ዶላር የሰርግ ወጪያቸውን በኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ወገኖች አበርክተዋል፡፡
ሙሽሮቹ ድጋፉን ያደረጉት ❝ወገኖቻችንን እንርዳ❞ በሚል በፐርዝ ምዕራብ አውስትራሊያ በተካሄደ ልዩ የመስቀል በዓል...
የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ እና የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ።
የማእረግ አሰጣጥ መርኃ ግብሩም የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ተፈናቃዮቹ በሚገኙበት...








