❝ባለቤቴን ማክሰኞ ገድለውት እስከ ቅዳሜ አልጋ ላይ አስተኝቼ ሰነበትኩ❞ ባለቤታቸውና ልጃቸው በአሸባሪው ትህነግ ወራሪ...
መስከረም 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የከፋው በደል ሁሉ ተፈፅሟል፤ የደም ጎርፍ ፈስሷል፤ አዱኛ ፈርሷል፤ መንደሩ በሐዘን ተሞልቷል፤ እናቶች ያለ ማቋረጥ ያነባሉ፤ ልጆች በስስት ያለቅሳሉ፤ ሳቃቸውን ተቀምተዋል፤ ፍቅራቸውን ተነጥቀዋል፤ ደስታቸውን አጥተዋል። ደሰታ የሞላበት፣ የፍቅር ዥረት የፈሰሰበት...
ለዘማች ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ለማሟላት ትኩረት ሠጥቶ እየሠራ መሆኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን የከፈተውን ወረራ ለመመከት በሚደረገው የህልውና ዘመቻ በርካታ የሚሊሻ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት ዘመቻውን ተቀላቅለዋል፡፡ በግንባር የተሰለፈው የፀጥታ ኀይል የሽብርተኛው ትህነግን ወራሪ ቡድን በመደምሰስ ሀገርን ከብተና...
“ኢትዮጵያን በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የሚያስችል ሙሉ ዝግጁነት አለን” የኢትዮጵያ አየር ኀይል ዋና አዛዥ ሜ/ጀ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2014 (አሚኮ) በኢትዮጵያ አየር ኃይል የመቆያ ጊዜያቸውን የሸፈኑና የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ለነበራቸው ከፍተኛ መኮንኖች፣ መስመራዊ መኮንኖችና ለባለ ሌላ ማዕረግተኞች የማዕረግ ማልበስ ሥነ ስርዓት ተከናወኗል።
የኢትዮጵያ አየር ኀይል ዋና አዛዥ ሜ/ጄ ይልማ መረዳሳ አየር...
ኢትዮጵያዊትና ኤርትራዊ ሙሽሮች 10 ሺህ ዶላር የሰርግ ወጪያቸውን ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ለገሱ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊቷ ሙሽሪት ብዙዓለም ተገኔ እና ኤርትራዊው ሙሽራ ዳንኤል ባህታ 10 ሺህ ዶላር የሰርግ ወጪያቸውን በኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ወገኖች አበርክተዋል፡፡
ሙሽሮቹ ድጋፉን ያደረጉት ❝ወገኖቻችንን እንርዳ❞ በሚል በፐርዝ ምዕራብ አውስትራሊያ በተካሄደ ልዩ የመስቀል በዓል...
የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ እና የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ።
የማእረግ አሰጣጥ መርኃ ግብሩም የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት...








