መንግሥት በሀገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብተዋል ያላቸውን የውጭ ሀገር ዜጎች በ72 ሰዓታት ከሀገር እንዲወጡ...
አዲስ አበባ: መስከረም 20/2014 (አሚኮ) በዓለም ሕጻናት አድን ድርጅት ጽሕፈት ቤት (ዩኒሴፍ) ውስጥ ሲሠሩ የነበሩ እና በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ሕገ ወጥ ሥራ ሲሠሩ የተገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች በ72 ሰዓታት ውስጥ እንዲወጡ...
❝በክልሉ የተሰጠኝን ከባድ ኀላፊነት እንድወጣ ከጎኔ ሆናችሁ ላገዛችሁኝ ሳጠፋ ለነቀፋችሁኝ ሁሉ ምስጋናየን አቀርባለሁ❞ የቀድሞው...
መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባስተላለፉት መልዕክት ❝ከ2011 ሰኔ ወር ጀምሮ በክልሉ የተሰጠኝን ከባድ ሃላፊነት እንድወጣ ከጎኔ ሆናችሁ ላገዛችሁኝ ሳጠፋ ለነቀፋችሁኝ ሁሉ ምስጋናየን አቀርባለሁ❞ ብለዋል።
ለተተኪ ጓደኞቸ መልካም የሥራ...
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 76ኛው ጉባዔ ኢትዮጵያ ያላትን እውነታ ያስገነዘበችበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ መግለጫቸው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 76ኛው ጉባዔ ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን መሪነት የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን...
“ዓላማችን ወራሪውን ቡድን አቁስሎ መተው ብቻ ሳይሆን ዳግም የሀገራችን ስጋት እንዳይሆን ማስወገድ ብቻ ነው”...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ መሥራች ጉባኤው እየተካሄደ ያለው የአማራ ክልል ምክር ቤት ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ አዲሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ክልሉን ወደ...
ቢጄአይ ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቢጄአይ ኢትዮጵያ በአሸባሪው የትህነግ ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። በድጋፉም 2 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ከሠራተኞቹ በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገልጿል፡፡ በቀሪ አንድ ሚሊዮን...








