በአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ማእከል ለኹለተኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ ተከናወነ፡፡
መስከረም 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ማእከል በኹለተኛ ዙር ለከተቱት ምልምል ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ መርኃ ግብር ተካሂዷል።
በመርኃ ግብሩ ላይ የሥራ መመሪያ የሰጡት የአዋሽ ቢሾላ እና የቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛዎች የበላይ አስተባባሪ ሌተናል ጀነራል ዲሪባ...
በግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል ወጣቶችና የጸጥታ አካላት ሰላም በማስከበር ኀላፊነታቸውን እንደተወጡ ተገለጸ፡፡
ደሴ፡ መስከረም 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች በሰላም ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች ተገኝተዋል።
በማኅበር እንደመጡ የነገሩን ወይዘሮ የሸዋገር ዘለቀ...
“ሀገር ለቀው እንዲወጡ በታዘዙ የውጭ ዜጎች ላይ የተወሰደው እርምጃ ሕጋዊነትን ለማስፈን የተወሰነ፣ ለሌሎችም ትምህርት...
አዲስ አበባ፡ መስከረም 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ የሚሠሩና ከተሰማሩበት ዓላማ ውጪ የኢትዮጵያን ጥቅም በሚጎዳ ተግባር ላይ ተሰማርተው የተገኙ ሰባት የውጭ ዜጋ ሠራተኞች ላይ የተወሰደው እርምጃ ሕጋዊነትን ለማስፈን የተወሰነ፣ ለሌሎችም ትምህርት የሚሰጥ...
‟ከመስቀሉ በረከት ሊቀበሉ ወደ መስቀለኛው ተራራ ይወጣሉ”
ደሴ፡ መስከረም 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከፍ ሲያደርጋት በምድሯ በሰው እጅ ያልተቀረጸ፣ በጥበበኞች እጅ ያልታነጸ መስቀል ሠራላት፣ በመስቀሉም ቃል ኪዳን ሰጣት፣ የዘለዓለም በረከት ተወላት። ኢትዮጵያ የሙሴ ጽላት የተሰጣት፣ መስቀሉ ያረፈባት፣ ደሙ የተጠራቀመበት ቅዱስ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የአማራ ሕዝብ የገጠመውን የህልውና ጉዳይ አስመልክቶ ውይይት እያደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን የምክር ቤቱ አባላት በውይይቱ አንስተዋል።
በአሸባሪው ቡድን ወረራ ስር የሚገኙ ዜጎች የሕክምና አገልግሎት በማጣት በሕመም እየተሰቃዩና...








