6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ: መሰከረም 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ነገ መስከረም 24/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እንደሚካሄድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የምክር ቤቱ የኮምዩኒኬሽን...

ዩኒቨርሲቲዎችና የፍትሕ ተቋማት ሽብርተኛው ትህነግ የፈጸማቸውን ወንጀሎች በጥልቀት በማጥናት ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማሳወቅ እንዳለባቸው...

መስከረም 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ1949 በጄኔቫ የወጣውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለመከላከል የወጣውን ኮንቬንሽን ስምምነት ፈራሚ ሀገር ናት። ሀገሪቱ በ1996 ዓ.ም በወጣው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 269 ላይ አንድን ብሔር በብሔርነቱ ወይንም በሃይማኖቱ መሰረት...

ቤት አልባ ባለቤቶች!

መስከረም 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በወረራቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ታሪክ ይቅር የማይለው በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመቶችን አድርሷል፡፡ በርካቶች ለሞት፣ ሕጻናት ለእንግልት፣ ዜጎች ለስደት፣ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ለከፋ መከራ ተጋልጠዋል፡፡ የአማራ...

የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የመንግሥት ምስረታ ሥነ-ሥርዓትን ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ።

መስከረም 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) ነገ በሚካሄደው የመንግሥት ምስረታ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል። ዶክተር ወርቅነህ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ...

በአማራ ላይ የተጋረጠውን የህልውና አደጋ ለመመከት የተጀመሩ ሁሉ አቀፍ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ርእሰ መሥተዳድር...

መስከረም 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አዲሱ ካቢኔ በጸጥታ ጉዳይ ላይ በመወያዬት የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል። የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት አሁን ካለንበት የህልውና ስጋት አኳያ ካቢኔው ቅድሚያ ትኩረት የሚሰጠው የጸጥታ ጉዳይን...