ወንድማማቾቹ ጀብደኞች!

መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትዕቢተኛ ምላስ ራሱን ያጠፋል፡፡ ትዕግስት ግን ፍርሐት ሳይሆን አርቆ ማየት ነው፡፡ ምናልባት ትህትናን በተላበሰ ምላስ ውስጥ ፍርሃት የማይዞረው ልብ ይኖራል፡፡ አማራ ለፈጣሪው ካልሆነ ለፍጡር መንበርከክን አብዝቶ ይጠላል፡፡ ይህ ዝም ብሎ...

አዲሱ መንግሥት ሰላምና ደኅንነትን ከማስከበር ባለፈ የኢኮኖሚ ዕድገት ላይ በትኩረት እንዲሠራ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች...

ደሴ: መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ ወይዘሮ እንይሽ አለበል ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት አዲሱ መንግሥት ሰላምና ደኅንነት ማረጋገጥን ቅድሚያ ሰጥቶ መሥራት ይገባዋል፡፡ በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ምክንያት የተፈናቀሉ...

“ዓይኖች ሁሉ ኢትዮጵያን ያያሉ“

ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ገሚሶች በቅናት፣ ገሚሶች በክፋት፣ በምኞት፣ ሌሎች በአድናቆት፣ ይመለከቷታል፤ ዓይኖች ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ዞረዋል፣ በኢትዮጵያ እየሆነ ያለውን አይተዋል፣ የሚሆነውን ለማየት ጓጉተዋል፡፡ የቀደመችውን፣ የነጻነት አርማ የሆነችውን፣ የዓለምን የፍትሕ መንገድ የቀየሰችውን፣...

በዓለ-ሲመቱ በሰላም መጠናቀቁን የጸጥታ የጋራ ግብረኃይል አስታወቀ።

መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ወደ አዲስ ምዕራፍ የምትሸጋገርበት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትናንቱ በዓለ-ሲመት በሰላም መጠናቀቁን የጸጥታ የጋራ ግብረኃይል አስታወቀ፡፡ መስቀል አደባባይ የተከናወነው ሥነ-ሥርዓት በሰላም እንዲጠናቀቅ የከተማችን ነዋሪዎች ላሳዩት ጨዋነት ለተሞላበት ቀና ትብብር ግብረኃይሉ ምስጋናውን...

ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፤ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የደስታ መግለጫ መላካቸውን የሀገሪቱ...