አዲስ የተመሰረተዉ መንግሥት በሕዝብ እንደራሴዎች እና በ6ኛው የመንግሥት የምሰረታ ጉባዔ በተሳተፉ ተጋባዥ እንግዶች እይታ…

አዲስ አበባ፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰኔ 14/2013 ዓ.ም በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሚያስተዳድረው ወኪሉ ድምጹን ሰጥቷል፡፡ በምርጫዉ መንግሥት ለመመስረት የሚያስችለዉን አብላጫ ድምጽ ያገኘዉ የብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ለቀጣይ አምስት ዓመታት ለመምራት ሕዝባዊ ኀላፊነቱን ተረክቦ...

ለናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡኻሪ አሸኛኘት ተደረገላቸው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በዓለ ሲመት ላይ የታደሙት የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡኻሪ ዛሬ ወደ ሀገራቸው አቅንተዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በቦሌ ዓለም...

ለዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቨኒ አሸኛኘት ተደረገላቸው።

ለዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቨኒ አሸኛኘት ተደረገላቸው። ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በዓለ ሲመት ላይ የታደሙት የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቨኒ ወደ ሀገራቸው አቅንተዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

የፌዴራል ቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኤጀንሲ እና የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ወሎ ተፈናቅለው...

ደሴ፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሽብርተኛው የትህነግ ቡድን ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖች በደሴ እና አካባቢው ተጠልለው ይገኛሉ። ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው፡፡ የፌዴራል የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኤጀንሲም ከ2 ነጥብ 8 ሚሊዮን...

የጅቡቲ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ አሸኛኘት ተደረገላቸው።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጅቡቲ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት ላይ ታድመው ዛሬ ወደ ሀገራቸው አቅንተዋል። በወቅቱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ...