ከ350 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሳቁስ ለነፋስ መውጫ ሆስፒታል ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ዘራፊው የትህነግ ወራሪ ቡድን ዘረፋ እና ውድመት ካደረሰባቸው የጤና ተቋማት መካከል የነፋስ መውጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዱ ነው። ሆስፒታሉ ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ የሆኑትን የሕክምና መስጫ ቁሳቁስ...
ኢትዮጵያን በብዙው የመሰለ የሀገር መከላከያ ሠራዊት!
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፅናታቸው ከእናት ኢትዮጵያ ፅናት ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ ግርማ ሞገሳቸው እንደ ሰንደቃቸው ከፍ ያለ መሆኑን ስናስብ ኢትዮጵያ በዓለም የጀግንነት እና የፍትሕ አደባባይ ያላትን ግርማ ሞገስ እንድናስብ ያስገድደናል፡፡ ትህትናቸው፣ ፍቅራቸው...
❝አሸባሪው የህወሓት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፣ ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ❞ አና ጎሜዝ
መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንደነበረው ሰው አሸባሪው የህወሓት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፣ ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ ሲሉ የቀድሞ የአውሮፓ ሕብረት ፓርላማ አባል አና ጎሜዝ ገለጹ።
አና ጎሜዝ በ1997 ዓ.ም...
አዲስ የተመሰረተው መንግሥት አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአጭር ጊዜ በመደምሰስ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ማቋቋም እንደሚገባው...
ሁመራ፡ መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎችን አሳትፎ አዲስ የተመሰረተው መንግሥት የሀገርን አንድነት በማስጠበቅ እና አሸባሪውን የትህነግ ቡድን በአጭር ጊዜ በመደምሰስ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ እንዲያቋቁም ጠይቀዋል። በአሸባሪው ቡድን ወረራ ምክንያት የወደሙ አካባቢዎች እንዲለሙ...
❝መንግሥት በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ እርምጃዎችን በፍጥነት በመውሰድ የሕዝቡን ስቃይ ማስቆም አለበት❞ ከወልድያና አካባቢው...
❝መንግሥት በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ እርምጃዎችን በፍጥነት በመውሰድ የሕዝቡን ስቃይ ማስቆም አለበት❞ ከወልድያና አካባቢው የተፈናቀሉ ወገኖች
መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አርሂቡ እያለ የሚያጎርሰው፣ የራሱን አውልቆ የሚያለብሰው፣ፍቅሩ በማር የተለወሰው፣ ደግነቱ አንጀት የሚያርሰው፣ ክፋት ያልፈጠረበት፣ ደግነት የኖረበት፣...








