ሽብርተኛው ትህነግ ሙሉ በሙሉ እስኪደመሰስ ከፀጥታ ኀይሉ ጎን በመሰለፍ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የፍላቂት ገረገራ ከተማ...
ጥቅምት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ወደ አማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ዘልቆ በመግባት መጠነ ሰፊ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመቶችን አድርሷል፤ እያደረሰም ነው፡፡ ሕጻናት እና እናቶች በግፍ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው ለከፋ ሰብዓዊ...
❝ነብዩ መሐመድ የሚወዷትን ሀገር እንውደዳት፤ እናክብራት❞ ፕሮፌሰር አደም ካሚል
ጥቅምት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሁሉም ነገር የተወደደች፣ የተመረጠች፣ የተከበረች፣ የቀደመች ሀገር ናት፡፡ ነብዩ መሐመድ የሚወዷት፣ መልካም ምድር፣ የታማኞችና የደጎች፣ ፍትሕ የሚያውቁ ሕዝቦች ሀገር እንደኾነች የተናገሩላት፣ አምነው መልእክተኞችን የላኩባት፣ እርሷን አትንኳት ያሉባት ሀገር ናት...
የመውሊድ በዓል በግንባር…
ጥቅምት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 1496ኛው የነብዩ ሙሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ የሕልውና ዘመቻ ውስጥ የምትገኘው ኢትዮጵያ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የጽናት ተምሳሌት የኾነውን የመውሊድ በዓል በጽናት ታከብራለች፡፡ ወዳጅ ዘመድ...
❝ፋኖ ተሠማራ ፋኖ ተሠማራ እንደ ሆቺ ሚኒ እንደ ቼጉቬራ!❞
ሰልጥን፣ ከሰለጠንክ ታጠቅ፤ ከታጠክ ዝመት! ከዘመትክ መክት፣ አጥቃ!
ጥቅምት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ጦርነቱን ሕዝባዊ አድርጎ አሸባሪው ትህነግ ወረራ ከፈፀመ ወራት አልፈዋል። ሺዎችን ለውጊያ ሌሎች ሺዎችን ደግሞ ለዘረፋ አሰማርቷል። በአማራ እና አፋር ክልሎች ወረራ በመፈፀምም ታሪክ ይቅር...
❝የመውሊድ በዓል ፈጣሪ ለሰው ልጆች ምን ሰጠን? ፈጣሪስ ከሰው ልጆች ምን ይፈልጋል? የሚለውን የምናስታውስበት፤...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1496 ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
መውሊድ አላህ በነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በኩል ለዓለም የሰጠውን በረከት የምናስብበት በዓል ነው። አንድን ነገር የምንጠብቀው፤...








