“አሁን ላይ ሰላማችሁን በራሳችሁ እንደምታረጋግጡ እናምናለን” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኀላፊዎች ከፍኖተ ሰላም፣ ከጅጋ ከተማ እና ከጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተወያይተዋል።
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ዘላቂ...
“ጽንፈኞች በደረሰባቸው ምት በዋሉበት ማደር ወደማይችሉበት ደረጃ ደርሰዋል” ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ከፍኖተ ሰላም፣ ከጅጋ ከተማ እና ከጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተወያይተዋል።
በውይይቱ ላይ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...
ማኅበረሰቡ እና መሪዎች ተቀናጅተው በመሥራታቸው ጥላቻን ነቅሎ ሰላም እና ፍቅርን መትከል ተችሏል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከሸዋሮቢት፣ ከኤፍራታ ግድም፣ ከጅሌ ጥሙጋ፣ ከሰንበቴ እና አካባቢው የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በጀውኃ ከተማ በሰላም እና ልማት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።
የሸኔ ኃይሎች እና...
ደብረ ብርሃን ከተማ የኢንቨስትመንት ፍሰትን በአግባቡ በመጠቀም ለውጥን መሬት ላይ በማሳየት ተምሳሌት ናት።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ ተገኝተው የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጽያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኀላፊ ማስረሻ በላቸው፣ በኦሮሚያ ክልል...
ገዳ ባንክ በበጀት ዓመቱ 342 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አገኘ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ገዳ ባንክ በበጀት ዓመቱ 342 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል።
ባንኩ የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።
የገዳ ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ ሐሰን ሁሴን በ2024/25 በጀት ዓመት በሃብት...








