ደሴና አካባቢዋ በተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ።

ደሴ: ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ደሴ ከተማ በተረጋጋ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪው በተረጋጋ ሁኔታ እንደተለመደው ሁሉ ከማለዳ ጀምሮ ወደ መደበኛ ሥራውና ግብይቶችም በተረጋጋ ሁኔታ እየተካሄዱ እንደሆነ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን...

ስለ ሐይቅ ከተማ መረጃ!

ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ማምሻውን ሐይቅ ከተማ በጠላት እጅ እንደወደቀች ተደርጎ በአንዳንድ የጠላትን አጀንዳ በሚያራግቡ ቅጥረኛ ኃይሎች ሲቀርብ የነበረው የበሬ ወለደ አሉባልታ ሐሰት ነው። ሐይቅ ከተማ አሁንም በሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ በፌደራል ፖሊስ፣ በአማራ ልዩ...

አሸባሪው ትህነግ በሰሜን ጎንደር ዞን አዳርቃይ ወረዳ ዛሪማ ከተማ የሚገኘውን መስጂድ ማውደሙን የአማራ ክልል...

ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ በወረራ በያዛቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች በንጹሐን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ፈጽሟል፤ በርካታ ዜጎችን አፈናቅሏል፤ ሃብትና ንብረት ዘርፏል፤ መዝረፍ ያልቻለውን ደግሞ አውድሟል፤ ይህንኑ እኩይ ድርጊቱን አሁንም ቀጥሎበታል፡፡ የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ...

❝ከበባዎች ኹሉ ይቀለበሳሉ፤ ኢትዮጵያም ታሸንፋለች❞ ብልጽግና ፓርቲ

ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፈው መልዕክት አሸባሪው ቡድን ከተበተነበት ተሰብስቦ ለሀገር ህልውና ስጋት እንዲሆን እጃቸውን የዘረጉለት፣ የመገናኛ ዘዴዎችን ያቀረቡለት፣የእርዳታ እህል እየበላ ኢትዮጵያን እንዲወጋ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጠላቶች መኖሯን የማይሹ፣ ከማንቀላፋት...

❝የመከላከያ ሠራዊት ጥቃቶቹ ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ ፤ማከማቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና...

ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መከላከያ ሠራዊት ያካሄዳቸው የአየር ድብደባዎችን በተመለከተ የተዛባ ግንዛቤ ቢኖርም፣ በተቃራኒው ጥቃቶቹ ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ ፤ማከማቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎችን ብቻ መሆኑን ነው የኢትዮጵያ ወቅታዊ መረጃ ማጣሪያ...