❝ሁሉም ወደ ወሎ ይትመም፣ ይዝመት❞ ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም አሸባሪው የትህነግ ኃይል ያለማቋረጥ በርካታ ወገን ገድሏል፣ ሕዝብ አፈናቅሏል። መንግሥትና ሕዝብ የሠራውን መሠረተ ልማት አውድሟል ነው...
❝የተከፈተብንን ጥቃት ለመመከት መፍትሔው የተደራጀ ንቅናቄ ነው❞ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውም እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አሸባሪው የትህነግ ቡድን አለኝ የሚለውን ኃይል በማሰባሰብ በአፋርና በአማራ ክልሎች ባሉት ግንባሮች መጠነ ሰፊ ጥቃት መሰንዘሩ...
የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ ላይ የያዘው አቋም የተሳሳተ መሆኑን ማስገንዘብ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው የተለያዩ የውጭ ሀገራት መሪዎች አዲሱን የኢትዮጵያ መንግሥት ምሥረታ ተከትሎ ለመሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት መላካቸውን አንስተዋል።...
አሸባሪው የትህነግ ኃይል በዛሪማ ከተማ በሚገኘው መስጂድ ላይ የፈጸመውን ውድመት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ኃይል በሰሜን ጎንደር ዞን አዲአርቃይ ወረዳ ዛሪማ ከተማ በሚገኘው መስጂድ ላይ በከባድ መሳሪያ ያደረሰውን ውድመት እንደሚያወግዝ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በላከው መግለጫ አስታውቋል።
በአሁኑ...
በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ትህነግ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ190 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረጉ።
ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካን ሀገር ዴንቨር፤ አውሮራና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በሽብርተኛው ትህነግ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት ከ190 ሺህ በላይ ዶላር ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ።
ዴንቨር፣ አውሮራና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከቤይ ኤርያ ቀጥሎ ሁለተኛውን ከፍተኛ ድጋፍ...








