የአማራ ክልል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ እና ድጋፍ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጽሕፈት...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ላቀ ጥላዬ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ በ1960 ዓ.ም ነበር የተወለዱት፡፡ የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ ተመራቂ የሆኑት አቶ ላቀ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከወረዳ እስከ ዞን ባሉት የተለያዩ ቦታዎች...
“አሸባሪው ትህነግ ተስፋ በመቁረጡ ምክንያት ያገኘውን ሁሉ በኢሰብዓዊነት እየጨፈጨፈ ነው” የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አሸባሪው ትህነግ በአፋርና አማራ ክልሎች ውስጥ ንጹሃንን መግደሉን፣ ማፈናቀሉና ሀብት ንብረት መዝረፉንና ማውደሙን አስታውሰዋል። “ቡድኑ ከመንግሥት ንብረት በላይ የግለሰቦችን ሀብትና ንብረት እየዘረፈ...
ከመከላከያ ሕዝብ ግንኙነት የተሰጠ መግለጫ ።
ጠላት በመረጠው የውጊያ ስልት ከፍተኛ ኪሳራ እያስተናገደ ይገኛል ።
አሸባሪው ህወሃት የትግራይን ህዝብ ከህፃን እስከ አዋቂ ለወረራ በማንቀሳቀስ ያለ የሌለ ኃይሉን በወሎ መርሳ አቅጣጫና በሃራ ጭፍራ በኩል አሰማርቷል።
ሃገር የማፍረስ ህልሙን የገበሬ አዝመራን አጭዶ ከመውሰድና ንብረት...
❝ጠላትን እቶን እሳት ሆነን በመለብለብ እውነተኛ የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን ማሳየትና ማረጋገጥ ይጠበቅብናል❞ የደቡብ ወሎ...
ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ መልዕክት አስተላልፏል።
ዞኑ ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
የደቡብ ወሎ/የአማራ ወጣት ሆይ!
ታሪካዊ ጠላትህ ትህነግ አንተን፣ ቤተሰብህን፣ ወዳጅና ወገንህን እየገደለ፣ ጥረህ ግረህ ያፈራኸውን ሐብትና ንብረትህን እየዘረፈ፣ በየአካባቢው የምትገለገልባቸውን...
❝ሕዝቡ አሸባሪውን የትህነግ ኃይል በመቅበር ራሱን ከሰቆቃ ሀገሩን ከዓለም አቀፍ ጫና መታደግ አለበት❞ የአብን...
ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝቡ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በአንድነት ተነስቶ አሸባሪውን ትህነግ በማስወገድ ራሱን ከሰቆቃ ሀገሩን ከዓለም አቀፍ ጫና መታደግ አለበት ሲሉ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ገለጹ፡፡
አቶ ክርስቲያን...








