ለሕልውና ዘመቻው ውጤታማነት ሕዝቡ እያደረገ ያለውን ትግል አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው ጥሪ ቀረበ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ለአሚኮ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ አቶ ግዛቸው አሸባሪው ትህነግ አሁንም በክልሉ በወረራቸው አካባቢዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ አረመኒያዊ ድርጊት...

አሜሪካ ለአማራ ክልል የምታደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ እና በአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ረዳት ኀላፊ ሳራህ ቻርለስ ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ የጋራ መግለጫ...

“የሽብር ቡድኑ አይሳካለትም እንጂ ቢሳካለት ዓላማው ኢትዮጵያን መበተን ነው” የገረገራ ከተማ ነዋሪዎች

ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ካለፈው ሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ በአማራ እና አፋር ክልሎች መጠነ ሰፊ ወረራዎችን ፈጽሟል፡፡ የሽብር ቡድኑ አባላት በወረራ በያዟቸው አካባቢዎች እየፈጸሙት ያለው የወንጀል ድርጊት ለዘመናት ከኢትዮጵያ ሕዝብ...

የአሸባሪው የህወሓት ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ የአየር ጥቃት ዒላማ ሆነ።

የአሸባሪው የህወሓት ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ የአየር ጥቃት ዒላማ ሆነ። ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው የህወሓት ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ የአየር ጥቃት ዒላማ መሆኑን የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል። ማዕከሉ ለአሸባሪው ቡድን ወታደራዊ ሥልጠና ከመዋሉ...

❝የአማራ ክልል ሕዝብና መላው ኢትዮጵያውያን የአሸባሪው የትህነግ ቡድን ሰርጎ ገቦችን በማጋለጥና አካባቢውን በንቃት በመጠበቅ...

ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል:- አሸባሪው የትህነግ ቡድን ደሴ ከተማን ዒላማው አድርጎ የሚያቅዳቸው በርካታ የጥፋት ሥራዎች መኖራቸው የሚታወቅ ነው። በሁሉም ግንባሮች በጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን፣...