“ሽብርተኛው ትህነግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በአንድነት ልንደመስሰው ይገባል” የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር...

ደሴ: ጥቅምት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው ትህነግ ያለ የሌለ ኀይሉን ተጠቅሞ ሀገር ለማፍረስ እየተፍጨረጨረ በመሆኑ ዓላማውን ማክሸፍ እንደሚገባ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር አቶ የሱፍ ኢብራሂም ተናግረዋል፡፡ “ሽብርተኛው ትህነግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በአንድነት...

የሐሰት ፕሮፖጋንዳ – የሽብርተኛው ትህነግ የተለመደ እና ጊዜ ያለፈበት የጦርነት ስልት

ጥቅምት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው ትህነግ ከጥንስሱ በተለያዩ የብዙኃን መገናኛ እና ለዚህ ዓላማ በተቋቋሙ ቡድኖች አማካይነት በሚያሰራጨው የበሬ ወለደ ወሬ ሕዝብን ያደናግር እንደነበር ይታወቃል። ይህ ባህሪው በሥልጣን ላይ በነበረበት ወቅትም ጭምር ምናባዊ ድርሰት በመጻፍ...

“አለው ጠላቱን ተመለስ ዛሬ፣ ፈርቶ መመለስ የለም በዘሬ “

ጥቅምት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፍርሃት ካልፈጠረበት፣ በጀግንነቱ ከተመሰከረለት፣ በታሪኩ እንከን ካልተገኘበት፣ አድባር አክባሪ፣ ወገን አኩሪ፣ ወሰን አስከባሪ፣ እውነት መስካሪ፣ ለፍትሕ ተከራካሪ ከሆነ ሕዝብ ነው የተገኘኸው፡፡ የአስደናቂ እሴቶች ባለቤት፣ የገናና ታሪኮች አባት፣ የነጻነት ምልክት፣ የጨለማ...

ደጀንነት በተግባር!

ጥቅምት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የበረታ ወጣት ነው፡፡ ቁልቁል ወርዶ ሽቅብ መውጣት በፍጹም አይሰለቸውም፡፡ በቀን እስከ ስድስት ሰዓት የእግር ጉዞ ወጥቶ መውረድ ከጀመረ አንድ ወር እያለፈው ነው፡፡ በስሌት እንጂ በስሜት የማይነዳ፣ ከዛሬው ፈተና ባሻገር የነገውን...

“የሰው ልጅ ነፃነትን ፈላጊ ነው፤ ነፃነት ግን በነፃ አይገኝም” የሕልውና ዘማቾች

ጥቅምት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአሸባሪው ትህነግ ከተወጋች ዓመት ሊሞላት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም በሰሜን እዝ ላይ “መብረቃዊ” ያሉትን ክህደት ፈፀሙ፡፡ ላለፉት 12 ወራትም ከሕግ ማስከበር ዘመቻ እስከ ሕልውና ዘመቻ ኢትዮጵያ ተገድዳ...