❝የሽብርተኛው ህወሓት የሐሰት ፕሮፖጋንዳ የሠራዊታችንን የድል ግስጋሴ አይገታውም !❞ መከላከያ ሠራዊት
ሽብርተኛው ከሚታወቅባቸው ስልቶቹ መሀል አንዱ ቅጥፈቱ ነው ፡፡ ጉልበት ሲያንሰው ምላሱ ይረዝማል ፤ ያልሆነውን ሆንኩ ፣ ያላደረገውንም አደረኩ…ይላል ፡፡ ይህ ደግሞ ጥርሱን የነቀለበት እና ተወልዶ ያረጀበት ባህሪው ነው ፡፡
አንድም ቀን ከአፉ እውነት ተገኝታ የማታውቀው...
❝አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ እስኪቀበር ድጋፋችን እንቀጥላለን❞ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች
ደሴ: ጥቅምት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች በእውነተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት፣ ስለሕዝብ ሰላም የገቡትን ህያው ቃል አፅንተው በዱር በገደሉ ከጠላት ጋር ለሚዋደቀው የወገን ጦር ማዕድ አጋርተዋል።
በደሴ ከተማ አስተዳደር ሆጤ ክፍለ ከተማ በሀገር ግዛት...
❝ለእናት ሀገሬ አይደለም መዝፈን ግንባር ድረስ በመዝመት መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ❞ ድምጻዊ መስፍን በቀለ
ጥቅምት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርን አፈርሳለሁ ብሎ ከሚመጣ ማንኛውም ኃይል ለመታደግ አይደለም መዝፈን ግንባር ድረስ በመዝመት መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን ድምጻዊ መስፍን በቀለ ገለጸ።
ድምጻዊ መስፍን በቀለ እንደገለጸው፤ አሁን በኢትዮጵያ የተፈጠረው ጦርነት የውስጥ ጉዳይ ብቻ...
❝የወገን ጥምር ጦር የፀረ ማጥቃት ርምጃ፣ ወራሪውን መንጋ መውጫ መግቢያ እያሳጣው ነው❞ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን...
ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግናው የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖና ሚሊሻ በወሎ ግንባር በወረባቦ፣ በተሁለደሬ፣ ኩታበርና ደላንታ በወሰዱት የፀረ ማጥቃት ርምጃ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሱ መሆናቸውን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን...
“አሸባሪው ትህነግ በወሎ ይቀበራል” ያሉ የአዲስ አበባ ወጣቶች ወደ ወሎ ዘመቱ።
ደሴ፡ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶክተር) ያስተላለፉትን "ሁሉም ወደ ወሎ ይዝመት" የክተት ጥሪ የተቀበሉ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ወደ ወሎ ዘምተዋል፡፡ ወጣቶቹ "አሸባሪው ትህነግ በወሎ ይቀበራል" በሚል ወኔ...








