በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ለችግር ለተዳረጉ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ለችግር ለተዳረጉ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ አሳልፏል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ባካሄደዉ ውይይት የተለያዩ...

የአውሮፓ ሕብረት የትህነግን የሽብር ድርጊት እንዲያወግዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ...

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መግለጫ ሰጥተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚሽነር ጁታ ኧርፕላኔን ጋር...

“ጎማ በጣም ከጮኸ የመተንፈሱ ምልክት ነው!” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው የወገን ጦር፣ በሕዝቡ ያልተቋረጠ ደጀንነት ሰሞኑን በኩታበር፣ ተሁለደሬ፣ ወረባቦና ጭፍራ ግንባር ፀረ ማጥቃት ርምጃ መውሰዱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቃል። በተመረጡ የጁንታው አሸባሪ ቡድን ማሠልጠኛዎች፣ የጦር...

❝ወራሪውንና ሽብርተኛውን ትህነግ ሳንቀብር ላንመለስ ተነስተናል❞ ከምዕራብ ጎጃም ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች ወደ ግንባር ያቀኑ...

ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራን በማጥፋት ሀገር ለማፍረስ ቆርጦ የተነሳውን አሸባሪውን ትህነግን በተገኘበት ለመቅበር ሁሉም "ሆ" ብሎ ተነስቷል። በአማራ ክልል አሸባሪው ትህነግ በወረራቸው አካባቢዎች እየፈጸመ ያለው ግፍ ያንገሸገሻቸው የምዕራብ ጎጃም ዞን የፖሊስ አባላት...

ጠላት ያለበት ድረስ በነቂስ ወጥቶ መደምሰስ ለነገ የሚባል ተግባር ባለመሆኑ በአንድነት ተሰልፎ መታገል ይገባል፡፡

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ‹‹ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው›› እንደሚባለው የሐሰት ፕሮፖጋንዳ ሀገርን ለማፍረሥ ከጠመንጃ የበለጠ አቅም አለው፡፡ ፕሮፖጋንዳ አንድን ዓላማ ለማሳካት የሚውል መሳሪያ ነው፡፡ በዓለም ላይ ያለፉ መንግሥታትም የጠላታቸውን ዓላማ ለማክሸፍ እና ሕዝባቸውን...