ክተት፣ ዝመት፣ መክት፣ አንክት!
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሐምሌ 5/2013 ዓ.ም በአማራ ሕዝብ ላይ መጠነሠፊ በሆነ መልኩ ዳግም ወረራ የፈፀመው አሸባሪው ትህነግ ሁሉንም ነገር ማውደሙን ቀጥሏል። በሰሜን ወሎ፣ ዋግኸምራ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደቡብ ጎንደር፣ አሁን ደግሞ ደቡብ...
“ጠላት በወሎ ግንባር እያደረገ ያለውን ወረራ መግታት የሚቻለው ሕዝቡ ጠላትን መውጫና መግቢያ በማሳጣት፣ እርምጃ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ታሪኩ በማሸነፍ ላይ የተመሠረተ ነው፣ ገፍቶ የሰው ክብር አይነካም፣ ክብሩን ከነኩት ግን በክንዱ ያስከብራል፣ ታሪክ ይሠራል፡፡ ጠላቶች የማይተኙለት አማራ ዛሬ ላይ በትህነግ ወራሪና ዘራፊ ቡድን በደሎች እየተፈጸሙበት...
”የአማራ ሕዝብ ነጻነቱን የሚያስከብረው በክንዱ ነው“ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀንበር
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ በጥንተ ጠላቱ ትህነግ ዛሬም የተለያዩ በደሎች እየደረሱበት ነው፡፤ ለዓመታት በኢትዮጵያ ስልጣነ መንበር ላይ የቆየው አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ስብስብ በአማራ ላይ እልፍ በደሎችን ፈጽሟል፤ ዛሬም መፈፀሙን ቀጥሏል፡፡...
የባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ሠራዊት ወደ ግንባር ሽኝት ተደረገለት፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት የክተት ጥሪውን የተቀበሉ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡
አሸባሪው ትህነግ ለአማራ ሕዝብም ኾነ ለመላው ኢትዮጵያውያን ስጋት በማይሆንበት ደረጃ ለማጥፋት የአማራ ክልል...
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሕፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እየተማሩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ አማራ እና አማርኛ ቋንቋ ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ምድር እንዲጠፋ መዋቅራዊ ሰነድ በማዘጋጀት ታሪክ የማይረሳው ግፍ ፈጽሟል፡፡ በሽብርተኛው ትህነግ የግዞት ዘመን በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...







