በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሽብርተኛው ትህነግን እየተፋለመ ላለው የመከላከያ ሠራዊት ከ150 ሺህ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሆስፒታል በመገኘት ነው 150 ሺህ ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ ያደረጉት፡፡ ከዲያስፖራው ማኅበረሰብ በተሰበሰበው ገንዘብ የተገዛውን የዓይነት ድጋፍ ያስረከቡት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ...

አሸባሪው ሕወሓት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግሥታት...

ኢትዮጵያ በዘመናዊው ታሪኳ የሕወሓትን ያህል የውስጥ ጠላት ገጥሟት አያውቅም። ይህ ሀገር አጥፊና አሸባሪ ቡድን ‹ኢትዮጵያን እንደፈለግኩ አድርጌ እስካልገዛኋት ድረስ መፍረስ አለባት› ብሎ የተነሣው በሕዝባዊ ለውጥ የበላይነቱን ካጣበት ቀን ጀምሮ ነው። ከዕለተ ውልደቱ አንስቶ ግጭትና...

“የተሰነዘረብንን ጥቃት በመመከት የሀገራችንን አንድነትና ሉዓላዊነት እንጠብቃለን” የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት

አሸባሪው የትህነግ ኃይል በ27 ዓመታት የሥልጣን ዘመኑ አያሌ ዜጎች ላይ መከራና እንግልት በማድረስ የሀገርን ሐብት ሲዘርፍና ሲያዘርፍ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ትህነግ በውስጥና በውጭ እንዲሁም በሐሳብ በተደረገው የተቀናጀ ትግል የሀገራችንን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚመጥን ሐሣብ የማመንጨት አቅም...

የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1231/2013 መሰረት የተቋቋመው የፌዴራልና የክልል መንግሥታት...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መድረኩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሚመራ ሲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የሁሉም ክልሎች ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች እና ሌሎች የፌዴራልና የክልል...

“ኢትዮጵያ ትናንት ሚሊዮኖች ዋጋ ከፍለው ያሻገሯት ሀገር ናት፤ ዛሬም ሚሊዮኖች ዋጋ ከፍለን እናስቀጥላታለን” ምክትል...

ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊ ሁሉ የኢትዮጵያ እዳ አለበት፡፡ ዓለም ከተፈጠረ ዘመን ከተቆጠረ ጀምሮ ገናና እና አያሌ ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ ኑባሬዋ ያለዋጋ የተገኘ አልነበረም፡፡ ኢትዮጵያ እንደሀገር እንድትቀጥል እልፍ ሕይዎት አልፎላታል፡፡ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ሀገረ...