አሸባሪው ሕወሐት መሣሪያዎቹን ሲጨርስ ምላሱን መተኮስ ጀምሯል!

ሰሞኑን በደረሰበት ከባድ ምት ከተበታተነው ወራሪ ኃይል መካከል በጣት የሚቆጠረው በቦሩ ሜዳ አቅጣጫ በየወንዙ፣ በየጢሻውና በየሸለቆው ተደብቆ ከርሞ ነበር። ለቀናት ከተደበቀ በኋላ ርሃብና ውኃ ጥም ሲከብደው የእሩምታ ተኩስ በመክፈት ከጉድጓድ እየወጣ የአካባቢውን ሕዝብ ለማደናገር...

ጠላት ከደጅህ መጥቶ እንቅልፍ የለምና ነጻነትህን በጠንካራ ክንድህ አስከብር፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚገኙ የአማራ አደረጃጀቶችና ግለሰቦች ጥምረት በመፍጠር በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ አሸባሪው ትህነግ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ በሚል በአማራ ሕዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት የተፈናቀሉ...

በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሽብርተኛው ትህነግን እየተፋለመ ላለው የመከላከያ ሠራዊት ከ150 ሺህ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሆስፒታል በመገኘት ነው 150 ሺህ ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ ያደረጉት፡፡ ከዲያስፖራው ማኅበረሰብ በተሰበሰበው ገንዘብ የተገዛውን የዓይነት ድጋፍ ያስረከቡት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ...

አሸባሪው ሕወሓት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግሥታት...

ኢትዮጵያ በዘመናዊው ታሪኳ የሕወሓትን ያህል የውስጥ ጠላት ገጥሟት አያውቅም። ይህ ሀገር አጥፊና አሸባሪ ቡድን ‹ኢትዮጵያን እንደፈለግኩ አድርጌ እስካልገዛኋት ድረስ መፍረስ አለባት› ብሎ የተነሣው በሕዝባዊ ለውጥ የበላይነቱን ካጣበት ቀን ጀምሮ ነው። ከዕለተ ውልደቱ አንስቶ ግጭትና...

“የተሰነዘረብንን ጥቃት በመመከት የሀገራችንን አንድነትና ሉዓላዊነት እንጠብቃለን” የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት

አሸባሪው የትህነግ ኃይል በ27 ዓመታት የሥልጣን ዘመኑ አያሌ ዜጎች ላይ መከራና እንግልት በማድረስ የሀገርን ሐብት ሲዘርፍና ሲያዘርፍ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ትህነግ በውስጥና በውጭ እንዲሁም በሐሳብ በተደረገው የተቀናጀ ትግል የሀገራችንን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚመጥን ሐሣብ የማመንጨት አቅም...