ለሀገርህ ምንም ነገር አትሰስት

ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ከምንም ከማንም በላይ ናት። በሰበብ አትሸጥም፣ በጥቅም አትለወጥም። በሚመችም በማይመችም ጊዜ ሁሉ እናት ናት። ሲደላ መኖሪያ፣ ሲከፋ መሸሸጊያ፣ ሲሞቱም መቀበሪያ ናት። ሀገር የሌለው እንኳን ሕይወቱ አስከሬኑ ማረፊያ የለውም። እንደዘበት...

በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል የተፈናቀሉ የዳህና ወረዳ ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመሩ።

ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ከቀያቸው ተፈናቅለው በእብናት ወረዳ ተጠልለው የነበሩ የዳህና ወረዳ ተፈናቃይ ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀምረዋል። በአሁኑ ወቅት በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ከተለያዩ ወረዳዎች የተፈናቀሉ ነዋሪዎች...

አዲሀገራይ የሚገኘው አዲቡክራይ የአሸባሪው ትህነግ ማሰልጠኛ ማዕከል በአየር ኃይል ተመታ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሀገራይ አካባቢ የሚገኘው አዲቡክራይ የትህነግ ሽብር ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል በኢትዮጵያ አየር ኃይል ዛሬ ተመቷል። በዚህ ማሠልጠኛ በአሁኑ ወቅት ቡድኑ ለሸብር ተልዕኮ የተመለመሉ በርካታ ታጣቂዎችን እያሰለጠነበት ይገኛል ሲል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን...

ዓመት የሞላው ክህደት።

ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዛሬ ዓመት ከተሰነዘረባቸው ጥቃት ተርፈው ግንባር ላይ የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአጭር ጊዜ ሀገሪቱን ነጻ በማውጣት የሕዝቡን ያለመሸነፍ ታሪክ ዳግም እናበስራለን ብለዋል፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ የትግራይን ሕዝብ ሲያገለግል የኖረውን፣ በጋብቻ የተቆራኘውን፣...

“መታገል እየቻለ እቤቱ ቁጭ ብሎ ትግሉን የሚመለከት ሰው መኖር የለበትም” የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥቷል። ማብራሪያውን የሰጡት የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን በኹሉም ከተማዎችና ወረዳዎች ሕዝቡ ንቅናቄ በመፍጠር፣ የመንግሥትም ኾነ የግል ትጥቅ...