ዓለም ዓቀፍ ረድኤት ድርጅቶች በችግር ውስጥ የወደቁ ዜጎችን በእኩልነት እና በገለልተኝነት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ...

ባሕርዳር: ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም ልጃለም አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በወረራቸው አካባቢዎች ችግር ውስጥ የወደቁ ዜጎችን ዓለም አቀፍ ረድኤት ድርጅቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ...

አየር ኃይሉ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ድባቅ እየመታ ነው፡፡

ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ከመቼው ጊዜ በላይ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ድባቅ ለመምታትና ግብዓተ መሬቱን ለመፈፀም የሚያስችል ሥራ በብቃት እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምክትል አዛዥና የሎጅስቲክ አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ነገራ...

ምክር ቤቱ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጸደቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለስድስት ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ...

እብናት ልጆቿን ወደ ግንባር ሸኘች፡፡

ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ነዋሪዎች የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለው አሸባሪውንና ወራሪውን የትግራይ ኃይል ለመፋለም ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው። ወደ ግንባር ሽኝት የተደረገላቸው ዘማቾች...

❝የወገንን ህልፈት እና መፈናቀል ለማስቆም ወጣቶች ወደ ግንባር መዝመት ይገባቸዋል❞ ኮሚሽነር ዘላለም ልጃለም

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም ልጃለም አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ወረራ ያደረሰውን ማኅበራዊ ቀውስ እና መደረግ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ አቶ ዘላለም...