አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሀገር የማፍረስ እቅዱን ለማሳካት በርካታ እኩይ ተግባራትን እየፈፀመ እንደሚገኝ በደሴ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ሀገር የማፍረስ እቅድ ነድፎ መንቀሳቀስ ከጀመረ ድፍን አንድ ዓመት ተቆጥሯል። ቡድኑ በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም በሰሜን እዝ ላይ ያሰበው እቅድ እንዳሰበው አልሆን ሲለው የትግራይን ህዝብ በሀሰት...

በነጭ ፕሮፖጋንዳ የሚፈርስ ሀገር የለም! የገባንበት ጦርነት የህልውና ጦርነት ነው!

ኢትዮጵያ የማዳን ጥሪን ተከትሎ እየተመመ ያለው የሕዝብ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ተጋድሎ የጥፋት ኃይሎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቅበር ያላትን ዝግጁነትና ተግባር የሚያመለክት ነው፡፡ በቅርቡ በፌደራልና የክልል መንግሥት አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ ለመላው ኢትዮጵያውን ለቀረበው...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሽብርተኞችን እና የተላላኪዎቻቸውን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር እና አፋጣኝ እርምጃ ለመውሰድ እንደሚያግዝ የሕግ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 93/1 የውጪ ወረራ ሲያጋጥም ወይም ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የሚጥል ኹኔታ ሲከሰትና በተለመደው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመቆጣጠር የማይቻል ሲሆን፣ ማንኛውም የተፈጥሮ አደጋ ሲያጋጥም...

የአሸባሪው ትህነግ እኩይ ተግባሪዎች አጠገባችን አሉ፤ ሁላችንም እናጋልጥǃ

ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን በየከተሞች የፌደራል ፖሊስ ፣ የመከላከያ ሠራዊት እና የተለያዩ የፀጥታ ኃይሎች አልባሳትን ለአሸባሪዎቹ ትህነግ እና ሸኔ ደጋፊ ኃይላት ሰፍተው በማዘጋጀት ላይ ያሉ ታድነው እየታዙ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ በሰሜን ወሎ እና ተያያዥ ቦታዎች...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ

የአስቸኳይ ጊዜ 5 /2014 መመሪያ ቁጥር 1/2014 “የሀገርን ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ አዋጅ ቁጥር 5/2014”፣ አንቀጽ 7 (1) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያስፈፅም፣ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ተጠሪ...