በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እንደሚሠራ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር...

በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እንደሚሠራ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዶክተር ካትሪን ሱዚ ገለጹ። ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል በከፈተው ወረራ በርካታ ሰብዓዊ እና...

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጂንካ ተወላጆች እና የአማራ ወዳጆች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጂንካ ተወላጆች እና የአማራ ወዳጆች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡ ደብረብርሃን: ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጂንካ ተወላጆች እና የአማራ ወዳጆች በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይል ወረራ ከወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ...

ለህልውና ዘመቻው ነቅሎ የወጣው የማዕከላዊ ጎንደር ሕዝባዊ ሠራዊት!

ጎንደር፡ ጥቅምት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር የህልውና ዘመቻውን አስመልክቶ በዞኑ እየተከናወኑ ስለሚገኙ ተግባራት ማብራሪያ ሰጥቷል። ማብራሪያውን የሰጡት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኀይል በአማራ ክልል ተራሮችና...

ጀብደኞቹ ለድል ብስራት ቃል ገብተዋል!

ጥቅምት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል በአጭር ጊዜ በማጽዳት ለሀገራቸው እና ለሕዝባቸው የድል ብስራት እንደሚያሰሙ በጋሸና ግንባር ተሰልፈው ጀብድ የፈጸሙ የሠራዊት አባላት ተናግረዋል፡፡ በግንባሩ የተሰማራው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከአማራ ልዩ ኀይል፣ ፋኖ እና...

“የዘመነ መሳፍንት ህልመኞች!”

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ፍፃሜ መንግሥት” በሚል ስያሜ ከሚጠሩት አፄ ተክለ ጊዮርጊስ ጀምሮ የመጨረሻው የየጁ መስፍን ዳግማዊ ዓሊ ወይም ዓሊ ትንሹ በአይሻል ጦርነት ላይ በደጃች ካሳ ኃይሉ እስከተሸነፉበት 1845 ዓ.ም ድረስ ያለውን...