በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የወጣ የጊዜያዊ መታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓት መመሪያ

መመሪያ ቁጥር 2 /2014 በሀገራችን ዘመናዊ የመታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓት ያልተዘረጋ በመሆኑ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወቅት መደበኛውን የመታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓትን ለማስቀጠል አስቸጋሪ በመሆኑ መደበኛውን የመታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓት ለጊዜው በማገድ ጊዜያዊ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓት...

“…እኛ እያለን መቼም ስንቅ አይቋረጥም” የእብናት ወረዳ ነዋሪዎች

ሕዳር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ክንደ ነበልባሎቹ የእብናት ወረዳ የቁርጥ ቀን የሀገር ልጆች መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለው “ስንቄን ከራሴ ትጥቄን ከጠላቴ” ብለው ወደ ግንባር ዘምተዋል፡፡ በግንባርም አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል አይቀጡ ቅጣት እየቀጡ ወደ...

ተምዘግዛጊ ነብሮቹ በወሎ ሰማይ ሥር!

ሕዳር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላቶች የሚፈሩት፣ የሚያከብሩት፣ በግንባሩ የማይጠጉት፣ ወዳጆች የሚኮሩበት፣ የሚመኩበት የጀግኖች ስብስብ፣ በእንቅስቃሴዎች ሁሉ ጠንካራ ሀገር፣ አንዲት ኢትዮጵያን የሚያስብ። ምድር ብትጨነቅ፣ ንውጽውጽታው ቢበዛ፣ ውሽንፍሩ ቢበረክት፣ ጠላት ቢደረደር ልቡ የማይሸበር፣ በአቋሙ የፀና አንድ...

❝የጠላትን ግፍ ለመጨረሻ ጊዜ ለማስቆም መከፈል የሚገባውን መስዋእትነት እንከፍላለን❞ የአማራ ሳይንት ሚሊሻዎች

ሕዳር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ኃይል በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ በደሎችን እየፈፀመ ነው። ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች ንጹሐንን ገድሏል፣ አፈናቅሏል፣ ሀብትና ንብረት ዘርፏል፣ አሁንም ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች የግፍ ግፍ እየተፈፀመባቸው ነው። የዜጎችን...

በባቲ በኩል ሚሌን ለመያዝ የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በተባበረ ክንድ እየተደመሰሰ ነው

ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ልዩ ኃይል፣ሚሊሻና ሕዝቡ ከሀገር መከለካያ ሠራዊት ጋር በመሆን በባቲ በኩል ሚሌን ለመያዝ የሞከረውን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በተባበረ ክንድ እየደመሰሱት መሆኑን የካሳ ጊታ ግንባር ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ...