በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በተካሄደው ኦፕሬሽን በመቶዎች የሚቆጠሩ የሸኔ አሸባሪዎች ሲደመሰሱ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥቅምት 2 እስከ ህዳር 8/ 2014 ዓ.ም በፌዴራል ፖሊስ፣ በኦሮሚያ ልዩ ኀይልና ሚሊሻ በጋራ በተካሄደው ኦፕሬሽን በተለያዩ የዞኑ ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባላት ተደምስሰዋል። በምዕራብ ሸዋ ስር...

የተጀመረው የኢትዮጵያ ትንሳኤ ጉዞ ዳር ሊደርስ ተቃርቧል።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጦርነት ውስጥ ነች፤ ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይል በፈጸመው ክህደት ጦርነቱ ከተጀመረም አንድ ዓመት ሞልቶታል። ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ እና አፋር ክልሎች በፈጸመው ወረራ የበርካታ ኢትዮጵያውያን ሕይዎት...

ፋኖ ሠንደቁን አስቀድሞ እየገሰገሰ ነው!

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፣ የታሪክ ባላባት፣ የጦር መሪ፣ ድል አድራጊ፣ በግፍ አልገዛም ባይ፣ የነፃነት አባት የጥቁሮች ኩራት፣ ሽንፈት የማያውቀው፣ ፈሪ የሚያስጨንቀው፣ በክንዱ የሚያደቀው፣ ለሀገር ሞት ኩራት፣ ተኮሶ የማይስት፣...

አሸባሪዉን የትግራይ ወራሪ ኀይል ሴራ ለመቀልበስ ኢትዮጵያዉያን በጋራ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸዉን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ ሕዳር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸዉ የህልዉና ዘመቻዉን ለመደገፍ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ፣ የደቡብ ክልል ደግሞ ከ270...

አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ከምድረ ገጽ በማጥፋት ሕዝብ ወደ ሰላማዊ ሕይዎቱ እንዲመለስ እንደሚያደርጉ የአማራ...

ሕዳር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግናው የአማራ ልዩ ኃይል ጠላትን እያስጨነቀ እየደመሰሰ ነው። በሚሰጠው ግዳጅና አውደ ውጊያ ሁሉ በድል ላይ ድል እየጨመረ ጠላትን ወደ ተመኘው ሲኦል እየሸኘው ነው። ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት በወሎ ግንባር...