የኩዌት ሕዝብና መንግሥት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡
ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኩዌት ሕዝብና መንግሥት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል።
የኩዌት ሕዝብና መንግሥት፤ በኩዌት ዳይሬክት ኤድ በኩል...
አርቲስት ታማኝ በየነን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እና የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር...
ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት ታማኝ በየነ እና ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌ ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እና የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ።
ፖለቲከኛ ነዓምን ዘለቀ እና ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳም ወደ ግንባር ከዘመቱት መካከል...
የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት መግለጫ ሠጥቷል፡፡ መግለጫውን የሠጡት የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼህ ሰይድ መሐመድ ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኀይል በወረራቸው አካባቢዎች በርካታ...
ቤታቸውን ሸጠው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ገንዘብ የለገሱ እናት…
ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ አንዲት እናት መኖሪያ ቤታቸውን ሸጠው 2 ሚሊዮን ብር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለገሱ።
በአዲስ አበባ የሚኖሩት ወይዘሮ ቦጋለች ከበደ፤ የመኖሪያ ቤታቸውን ሸጠው 2 ሚሊዮን ብር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አድርገዋል።
ሀገር...








