የወገንን ጦር የማጥቃት ክንድ መቋቋም ያቃተው ጠላት ሲሸሽ ንብረቶችን አውድሞና ዘርፎ እንዳይሄድ ማኅበረሰቡ እንዲታገል...
ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንባር ተገኝተው ጦርነቱን ለመምራት መወሰናቸውን ተከትሎ የወገን ጦር ታላላቅ ድሎችን እያስመዘገበ እንደሚገኝ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ገልጸዋል።
በመንግሥት...
የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ትቦ ውስጥ ተጥለው ተገኙ።
ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ልዩ ቦታው ጠመንጃ ያዥ አካባቢ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ትቦ ውስጥ ተጥለው ተገኙ።
1) ታጣፊ ከላሽ ብዛት 1 የውግ ቁጥር 24096 የጥይት ብዛት...
በአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ መንግሥት አስታወቀ፡፡
በአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ መንግሥት አስታወቀ፡፡
ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል በከፈተው ጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች...
“ራሱን ለሀገሩ አሳልፎ ለሰጠው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አብሮ በመዝመት እና በመደገፍ ደጀንነታችንን እናረጋግጣለን” የደባርቅ...
ደባርቅ፡ ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላትን አይቀጡ ቅጣት እየቀጣ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላሰለሰ ድጋፍ እያደረጉ እንደሚገኙ የደባርቅ ከተማ ነጋዴዎች ተናግረዋል።
ነጋዴዎቹ በተለይ ለአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን እንደተናገሩት እስከ ግንባር ለመዝመትም ዝግጁዎች ናቸው።
አቶ ባዘዘው አዛኔ የተባሉ...
የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች “ተከትለንሃል” በሚል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው።
ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችና አርቲስቶች "ተከትለንሃል" በሚል ሐሳብ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ን በመከተል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የከተማዋ ነዋሪዎች የሀገር...







