የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት በወሎ ግንባር ለወገን ጦር ድጋፍ አደረገ።
ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት በወሎ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦር የደረቅ ሬሽንንና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። ፕሮጀክቱ ያደረገው ድጋፍ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።
ድጋፉን ያስረከቡት የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምክትል ሥራ አስኪያጅ...
የልዩ ዘመቻ ኃይሎች ማሰልጠኛ ማዕከል ኮማንዶዎችን አስመረቀ።
ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የልዩ ዘመቻ ኃይሎች ማሰልጠኛ ማዕከል ኮማንዶዎችን አስመርቋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ርእሰ መሥተዳድር ርስቱ ይርዳው ለተመራቂዎቹ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ እንዳሉት ወቅቱ ጀግናው የመከላከያ...
❝ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ❝ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት፤ እየሆነ ያለውም ይሄ ነው ❞ ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ❝ኢትዮጵያ ተስፋ መቁረጥን ራሱን...
በሁመራ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ለዘማቾች ስንቅ በማዘጋጀት ደጀንነታቸውን እያረጋገጡ ነው።
ሁመራ: ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ለወገን ጦር ስንቅ በማዘጋጀት የደጀንነት ኀላፊነታቸውን በመወጣት ላይ መሆናቸውን ለአማራ ሚዲያ ኮርፓሬሽን (አሚኮ) ተናግረዋል።
ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን የከፈተውን ወረራ...
“በዘመቻ ለ‘ኅብረ ብሔራዊ አንድነት’ የኢትዮጵያ አሸናፊነት ይረጋገጣል” አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለኢትዮጵያ አሸናፊነት የአራቱም ማዕዘናት ልጆቿ ብርቱ የአንድነት ንቅናቄ ጉልህ ድርሻ እንዳለው
አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተናግሯል።
አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ በአፋር ክልል በመገኘት በአሸባሪው የህወሃት ወራሪ ኃይል ከጭፍራ ከተማ ተፈናቅለው...








