በአዲሱ ፍኖታ ካርታ የተዘጋጀው የመማሪያ መጽሐፍ በመልካም ስብዕና፣ ክህሎትና ዕውቀት የተገነባ ትውልድን ለማፍራት ታሳቢ...

ባሕርዳር፡ ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በነባሩ የትምሕርት ሥርዓት የነበሩ ችግሮችን ለመፍታት ታስቦ የተዘጋጀው አዲሱ የመማሪያ መጽሐፍ በክልሉ ስድስት ዞኖችና በ30 የአንደኛ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምሕርት ቤቶች የሙከራ ትግበራ ተጀምሯል፡፡ 70 ሺህ 850 መጽሐፍት ለሙከራ...

“ኢትዮጵያ ፈርሳ የቀድሞው ኢትዮጵያዊ መባል ስለማልፈልግ ነው የህልውና ዘመቻውን የተቀላቀልኩት” አትሌት ሻለቃ ኀይሌ ገብረ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም መድረክ ኢትዮጵያ በኩራት እንድትጠራ አድርጓል። ምናልባትም በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በርካቶች መሆን የሚፈልጉት አይነት የስኬት ሰው ነው አትሌት ሻለቃ ኀይሌ ገብረ ሥላሴ። የአትሌቲክስ ፈርጥ እየተባለ የሚጠራው ስመጥር ሯጩ...

“ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ቆራጥ መሪዎቿና ልጆቿ አፍራሾቿን እያፈረሷቸው ነው” አቶ ጋሻው መርሻ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ...

ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይልን ለማጥፋት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ባለሀብቶች፣ ምሁራን፣ አርሶ አደሮች እንዲኹም የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ኹሉ ርብርብ እያደረጉ ይገኛሉ። በትግሉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በየግንባሩ በመዝመት፣ ለወገን ኀይል...

መምህራንና ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በማህበራዊ አገልግሎት ይሰማራሉ።

ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ዝግ ኾነው መምህራንና ተማሪዎች በተለያዩ ሥራዎች ሕዝባቸውን እንዲያግዙ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ ይታወሳል። ይህንን ውሳኔ ተከትሎ መምህራን እና ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ወደ ሥራ...

በሎስ አንጀለስ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል 640 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ።

ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ በአንድ ምሽት በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል 640 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ። በመርኃ ግብሩ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ፣ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ፣ በሎስ አንጀለስ...