“ጠላት ከሆነለት በየትኛውም ግንባር ይሁን ይጠብቀን” የአማራ ልዩ ኃይል አባላት
ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወረራ የፈፀመው የአሸባሪው የትግራይ ቡድን በመከላከያ ሠራዊት በአማራ ልዩ ኃይል፣ በፋኖና ሚሊሻ እየተቀጠቀጠ ነው። የሽብር ቡድኑ የሚደርስበትን ከባድ ምት ሊቋቋም ባለመቻሉ በወረራ ይዟቸው የነበሩ አካባቢዎችን እየለቀቀ እየፈረጠጠ ነው።
ለአሚኮ...
የዋግ ሚሊሻ እና ሕዝብ የጀመረውን ትግል አጠናክሮ በማስቀጠል የአባቶቹን ታሪክ እንዲደግም በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር...
ሕዳር 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዋግ ግንባር ተገኝተው የአካባቢውን የጸጥታ ኀይል ተቀላቅለዋል።
አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድንን ለመደምሰስ በሚደረገው ትግል የጸጥታ መዋቅሩ ብቻ ሳይኾን የክልል የሥራ ኀላፊዎች ግንባር በመሰለፍ መታገል እንዳለባቸውም ተገልጿል።
በምክትል...
በወገን ጦር ድባቅ ተመትቶ የተበታተነውን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንን ሕዝቡ በየቀዬው ተደራጅቶ #እንዲቀብረው የደቡብ...
ሕዳር 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በወገን ጦር የተቀናጀ ምት ነፃ የወጡ አካባቢዎች በአፋጣኝ ወደ ሰላማዊ ሕይወታቸው እንዲመለሱ እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሰተዳዳሪ አቶ አብዱ ሁሴን ገልጸዋል።
ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን...
በአሜሪካ ሁሉም ግዛቶች የሚኖሩ ዳያስፖራዎች የሚሳተፉበት ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው፡፡
ሕዳር 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ሁሉም ግዛቶች የሚኖሩ ዳያስፖራዎች የሚሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ የፊታችን አርብ ይካሄዳል።
ሰልፉ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና በመቃወም እንደሚካሄድ ተገልጿል።
የሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ማኅበር ዋሺንግተን ግብረ...
“ትናንት በታላቅ አዳራሽ ነበር የሚያጌጡ፤ ዛሬ ቀን ጥሏቸው እኩይ ሰው ገፍቷቸው በአመዱ ላይ ተቀመጡ”
ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቤት ነው መከተቻው፤ ቤት ነው ማጌጫው፤ ቤት ነው መዋቢያው፤ ቤት ዓለምን ማያው። አበው ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከመሬት ይላሉ። ዞሮ ዞሮ መግቢያው፣ ሲደክም ማረፊያው መክተቻው ቤት መሆኑን ሲያሳዩ። ቤት...








