“አፍሪካ በተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ አለማግኘቷ አሳዛኝ ነው” የአፍሪካ መሪዎች

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ እና የሴኔጋሉ አቻቸው ማኪ ሳል አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ቋሚ ውክልና አለማግኘቷ ፍትሐዊ እንዳልሆነ አስታውቀዋል፡፡ ራማፎዛ በዳካር በተካሄደው የአፍሪካ የሰላም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአንቶኒዮ ጉቴሬስና ከሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ።

ሕዳር 30/2014 (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስና ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ከሁለቱ መሪዎች በተጨማሪ ከአውሮፓ ምክር ቤት...

ከ200 ሺህ በላይ ሕዝብ የሚገለገልበት ሆስፒታል ሙሉ በሙሉ ወድሟል።

ሕዳር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላት የመጨረሻ አቅሙን ተጠቅሞ የአማራ ሕዝብ በኢኮኖሚ እንዲሽመደመድ እና በማኅበራዊ ሕይወቱ እንዲጎሳቆል የጥፋት ተልዕኮውን እየፈጸመ ነው። አሸባሪ ቡድኑ በየደረሰበት ሁሉ የጤና ተቋማትን የጥቃቱ ዒላማ አድርጓል። አሸባሪ ቡድኑ የዋድላ የመጀመሪያ ደረጃ...

‟ጠላትን አጥፍተን ኢትዮጵያዊነታችንን እናሳያለን” የወሎ ግንባር የክተት ዘማቾች

ሕዳር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወሎ ግንባር የክተት ዘማቾች የሽብር ቡድኑን ሥር ለመንቀል በጀግንነት እየተፋለሙ ነው። ጀግኖች ማንነት ተደፈረ ሀገር ተወረረ ሲባል ነው ወደ ግንባር በመዝመት ጠላትን እየደመሰሱ የሚገኙት። በወሎ የገባውን የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንን እንደ...

የወገን ጦር የድል ግስጋሴውን እንዲቀጥል ሕዝቡ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት...

ሕዳር 30/2014 (አሚኮ) የወገን ጦር ጠላትን #እየደመሰሰው ነው። ኢትዮጵያውያንን ለመድፈርና ሀገርን ለማፍረስ የተነሳው ጠላት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆችን ምት መቋቋም ተስኖታል። ሀገር አፈርሳለሁ ያለው አሁን ላይ ራሱ እየፈረሰና እየተደመሰሰ ነው። በምዕራብ ወሎ ግንባር የገባው...