የሽብር ቡድኑ ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ላይ ያደረሰው ውድመት የጭካኔ ገደብ የለሽነቱን ቢያሳይም የዓለም ጤና...
ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራና አፋር ክልሎች በወረራቸው አካባቢዎች ተቋማትን ዘርፏል፤ ያልቻለውን ደግሞ አውድሟል፡፡ አሸባሪው ቡድን የጥፋት ተልዕኮውን ከሚፈጽምባቸው ዋነኛው የጤና ተቋማት ይገኙበታል፡፡ የጤና አገልግሎት ተቋማቱ በመውደማቸውና በመዘረፋቸው በርካቶች ለህልፈተ...
የደቡብ ክልል በአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ52 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።
ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ክልል አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ52 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብና አልባሳት ድጋፍ አደረገ።
የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ ድጋፉን ዛሬ በተረከቡበት...
❝ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ወቅታዊ ችግር በመፍታት የቀደመውን የፖለቲካና ማኅበራዊ ሁኔታ የማስቀጠል አቅም አላት❞ የኔፓል የውጭ...
ታኅሣሥ 03/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኔፓል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከኔፓል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባህራት ራጅ ፓውዲያል ጋር ተወያይተዋል።
በወቅቱም አምባሳደር ትዝታ በኢትዮጵያ እና ኔፓል መካከል እ.ኤ.አ በ1971 የሁለትዮሽ ግንኙነት መመስረታቸውን አውስተዋል። ሀገራቱ በሁለትዮሽና...
❝በሽብር ቡድኑ ዘረፋና ውድመት የተፈጸመባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለማቋቋም እየተሠራ ነው❞ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር...
ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተመራ ልዑክ በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ምክንያት ዘረፋና ውድመት የተፈጸመባቸውን ትምህርት ቤቶች ተመልክቷል።
በሽብር ቡድኑ ውድመትና ዘረፋ የተፈጸመባቸው የኮኪት ሁለተኛ...
❝አሸባሪው ቡድን ከፈጸመው የንብረት ውድመትና ዘረፋ ባለፈ ለእርዳታ የተዘጋጀን ቁሳቁስ በማውደም ለሀገር ያለውን ጥላቻ...
ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከግል ተቋማት እስከ መንግሥት ሜጋ ፕሮጀክቶች ያካለለው የሽብር ቡድኑ ውድመት ከየፋብሪካዎቹ መግቢያ በር ጀምሮ እስከ ማምረቻ ኢንዱስትሪዎች ድረስ ውድመት ማድረሱን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከማል መሐመድ...








