የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ የተነሱ...

ታኅሣሥ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) -የዋጋግሽበትን ለማረጋጋት በመንግሥት በተወሰዱ ልዩ ልዩ ርምጃዎች በባለፉት ሁለት ወራት በተለይ በምግብ ነክ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ግሽበትን መቆጣጠር የሚያስችሉ ውጤቶች ተገኝተዋል፡፡ -ምግብ ነክ ባልሆኑት ላይ ግን የዋጋ ግሽበቱ ጭማሪ አሳይቷል፡፡...

የአማራ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሠራተኞች በዋግ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦር ድጋፍ አደረጉ።

ታኅሣሥ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የግዥ፣ ሎጀስቲክስ፣ ንብረት አስተዳደር እና ፋሲሊቲ ሥራ አስኪያጅ ይሄነው መንግሥቱ እንደነገሩን የተቋሙ ሰራተኞች ከ700 ሺህ ብር በላይ ከደመወዛቸው በማዋጣት የሰንጋ፣ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ፣ የምግብ እና የአልባሳት...

❝በአሸባሪው ቡድን የወደሙ ሀብቶችን መልሶ በመገንባት ሕዝቡ ለወራሪ ቡድኑ የማይበገር መሆኑን ማሳየት አለበት፤ ለዚህም...

ደሴ: ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በደሴ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም በአሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን የወደመውን ሀብት መልሶ ለማቋቋም በሚያስችሉ ጉዳዮች፣ ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትና...

ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።

ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት ከቀያቸው ተፈናቅለው በእብናት የመጠለያ ጣቢያ ለተጠለሉ ወገኖች ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች ድጋፍ አድርጓል። ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች የተሰኘው ዓለም አቀፍ ድርጅት ምግብ እና ምግብ...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች 4 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ...

ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች 4 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የተለያዩ የምግብና የቁሳቁስ ድጋፎችን አድርጓል። ድጋፉንም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎችና...