‹‹እየተገኘ ያለው ድል ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ላይ የሚቃጡ ጥቃቶችን ወደፊትም አንድ ሆነው በአሸናፊነት መቀልበስ እንደሚችሉ...

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ባስተላለፉት መልዕክት አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የፈጸመው ወረራ የአማራ ሕዝብ ለዓመታት ያፈራውን ሀብት በመዝረፍ፣ ተቋማቱን በማውደም፣ በማፈራረስ እና ሕዝቡን በመጨፍጨፍ አንገት ለማስደፋት እንዲሁም የኢትዮጵያዊነትን መሠረትም...

በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ቱርክና ኢትዮጵያ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችሉ ስኬታማ ምክክሮች መካሄዳቸውን...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በቱርክ ኢስታንቡል በተካሄደው የቱርክ አፍሪካ ጉባኤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተመራዉ የልዑካን...

‹‹በአሸባሪው የወደሙ መሠረተ ልማቶችን የመገንባትና የተፈናቀሉትን የማቋቋም ኃላፊነት የሁላችንም ነው›› አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራና በአፋር ክልሎች የወደሙ መሠረተ ልማቶችን የመገንባትና የተፈናቀሉ ወገኖቻችን መልሶ የማቋቋም ኃላፊነት የሁላችንም መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ለክልሎቹ ተጨማሪ ድጋፍ ለማድረግ ሐብት እያሰባሰብን እንገኛለን...

“ኢትዮጵያን የምትፈራና የማትደፈር ሀገር ለማድረግ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል ይገባችኋል” አቶ ላቀ አያሌው

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስትር እና ተጠሪ ተቋማት ለደቡብ ወሎ ዞን ትናንት ድጋፍ ሲያደርጉ የገቢዎች ሚኒስትሩ ላቀ አያሌው እንደገለጹት የትግራይ ወራሪ ቡድን አንሶ ለማሳነስ፣ ወርዶ ለማውረድ እና ጠቦ ለማጥበብ ያደረገው ጥረት...

‹‹አማራ ክልል በሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ የታዩ ችግሮች በፍጥነት እንዲስተካከሉ ይደረጋል›› ኢንጂነር አይሻ መሐመድ

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች የሚስተዋሉ ችግሮችን ፈጥኖ ለመፍታትና ልማት ላይ ለማዋል የፌዴራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡ ምልከታ ከተደረገባቸው መካከል የመገጭ ሰራባ መስኖ ልማት ፕሮጀክት...