“በአሸባሪው ቡድን በደረሰው መጠነ ሰፊ ውድመትና ዝርፊያ የተጎዳውን ሕዝባችን ለማቋቋም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ርብርብ ያስፈልጋል”...
"በአሸባሪው ቡድን በደረሰው መጠነ ሰፊ ውድመትና ዝርፊያ የተጎዳውን ሕዝባችን ለማቋቋም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ርብርብ ያስፈልጋል" አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ...
በጋሸና ግንባር ጠላትን ድባቅ ለመታው የወገን ጦር የምስጋና ዝግጅት እየተካሄደ ነው፡፡
በምስጋና ዝግጅቱ የወገን ጦር ላደረገው ተጋድሎ እውቅናና ለቀጣይ ግዳጅም ተልእኮ ይሠጣል ተብሏል።
ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጋሸና ግንባር ጠላትን ድባቅ ለመታው የወገን ጦር የምስጋና ዝግጅት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዝግጅቱም የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል...
በአማራ ክልል የሚገኘውን እምቅ ሀብት በአግባቡ መጠቀም ከተቻለ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደመውን ሀብት...
እንጅባራ፡ ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጃዊ ወረዳ ወጣቶችና ባለሀብቶች የቆላ ስንዴን በማልማት ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስገባውን ስንዴ ለማስቀረት የተያዘውን እቅድ ለማሳካት የበኩላቸውን እገዛ እያደረጉ ነው። ወጣቶቹና ባለሀብቶቹ የጣና በለስ የስኳር ፋብሪካ የሰጣቸውን ጊዜያዊ መሬት በመጠቀም...
”ጥልቅ ጉድጓድ ከሞት ላያስጥላቸው፣ መቆፈሩ ተረፋቸው”
ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለማሸነፍ፣ በድል ለማለፍ፣ ለነፃነት፣ ለሉዓላዊነት ጥልቅ ጀግንነት እንጂ ጥልቅ ጉድጓድ ብቻ በቂ አይደለም። በጥልቅ ምሽግ ውስጥ የሚያድር ጥልቅ ልብ ያለው፣ ጀግንነት የተቸረው፣ ልበ ሙሉነት ያስፈልጋል። በጥልቅ ምሽግ ላይ ደንዳና ልብ...
‹‹መንገድ ሲመሩ የነበሩ የውስጥ ባንዳዎችን ወደ ሕግ ማቅረብ ተጀምሯል››
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ እና ኦነግ ሸኔ ሸዋሮቢትን ከተማ እንዲወሩና እንዲያወድሙ መንገድ ሲመሩ የነበሩ፣ መረጃ በመስጠት የተባበሩና በሰዎችና በንብረት ላይ ጉዳት እንዲደርስ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ የውስጥ ባንዳዎችን በመለየት ወደ ህግ...








