‟ድላችን ወሎን በማስለቀቅ ብቻ የሚለካ አይደለም“ በግንባሩ የክፍለ ጦር አዛዥ

ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር እና ሕዝብ የሰጣቸውን አደራ በጀግንነት እየተወጡ መሆናቸውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ተናግረዋል። የኢትዮጵያ የቀኝ እጆች፣ የክብር እና የሉዓላዊነት ዘቦች በኢትዮጵያ ላይ የተነሱትን ጠላቶች እየደመሰሱ በድል እየገሰገሱ ነው። የጀግኖች ስብስብ...

ሕዝብን ከረሃብ እልቂት የታደገው የብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ አዋጅ በወልድያ ከተማ!

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወልድያ ከተማን በመውረር ከባድ ዘረፋ እና ውድመት አድርሷል፡፡ በእነዚህ የወረራ እና ዝርፊያ ቀናቶች ውስጥ ደግሞ የሃይማኖት አባቶች ሕዝብን በማጽናናት ከወራሪው ቡድን ፊት ለፊ በመጋፈጥ ያደረጉት...

“በአሸባሪ ቡድኑ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማቋቋምና የደረሰውን የሀብት ወድመት መልሶ ለመተካት ሁሉም ይዘጋጅ” ርእሰ መሥተዳድር...

ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "የትግል አቅጣጫ" ያሏቸውን ጉዳዮች አመላክተዋል። "አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ያደረሰብን ጥቃት መቸውም...

“ሁሉም ለቀጣይ ትግል መዘጋጀት ባለበት ወቅት ጥይትን ያለ አግባብ ማባከን ኀላፊነት የጎደለው ተግባር ነው”...

ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ከአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጋር በተካሄደው ፍልሚያ በጀግንነት ተጋድሎ ያደረጉ የጸጥታ አካላት ለከፈሉት መስዋእትነት ትልቅ ክብር አለን ብለዋል።...

በመጪዎቹ ጊዜያት የሚከበሩ በዓላትን በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከወገናቸው ጋር እንዲያሳልፉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...

ታኅሣሥ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በዓላቱን በአማራ ክልል እንዲያሳልፉ ሰፊ ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል። መጪዎቹ ጊዜያት በኢትዮጵያ በዓላት የሚከበርባቸው በመሆኑ ዲያስፖራው...