የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለወገን ጦር ድጋፍ 580 ሺህ ብር ማሰባሰቡን...
በማረሚያ ቤቱ የሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ለወገን ጦር የደም ልገሳ ድጋፍም አድርገዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታራሚዎቹ በማረሚያ ቤት ቢገኙም ከሀገርና ከወገን የሚበልጥ የለም በሚል ነው ደማቸውን የለገሱት። “በሕግ ጥላ ስር ብንኾንም ስለ...
ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች የኢንቨስትመንት አማራጮች መዘጋጀቱን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ።
ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሀገር ቤት የሚመጡ አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራዎች የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያዩበት መድረክ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽነሯ ሌሊሴ ነሜ አስታወቁ።
ኮሚሽነሯ ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት...
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ሽንፈትን ተከናንቧል፣ የተረፉ አባላቱም ቁስለኛና ምርኮኛ ሆነዋል ብለዋል። ይሁን እንጅ የሽብር ቡድኑ መሪዎች ጦርነቱን ለሰላም ብለው እንዳፈገፈጉ አድርገው ውሸት በመንዛት የትግራይን ሕዝብ እንዲሁም...
በተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ።
ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸውም በሀገሪቱ ጦርነት እንዳይከሰት የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ብዙ...
“የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርና ሕዝብ ለአማራ ሕዝብ ያደረገው ድጋፍ የኢትዮጵያዊነት ነጸብራቅ ነው” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፍቅር ካባ የተጎናጸፈው የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ሕዝብና መንግሥት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰበት የአማራ ሕዝብ ድጋፍ በማድረግ አጋርነቱን ገልጿል፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጀዋር የተመራው ልዑክ በባሕር...








